roaming-icon-6

የሮሚንግ አገልግሎት

ለስራ ወይም ለጉብኝት የውጭ ሀገር ጉዞ አቅደዋል?

እንግዲያውስ ከሀገር ውጭ ሆነው አስፈላጊ ጥሪዎችን አጣለሁ ብለው አይስጉ።  በሮሚንግ አገልግሎታችን በወቅቱ እየተገለገሉበት ያለውን የሀገር ውስጥ ሲም ካርድ በመጠቀም በ159 ሀገሮች ውስጥ ጥሪዎችን መቀበል፣ ወጪ ጥሪ ማድረግ፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላክ እንዲሁም የኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።

እባክዎን ከዚህ በታች ካለው ዝርዝር ውስጥ የመዳረሻዎ ሀገር ኔትወርክ መኖሩን በማረጋገጥ በሮሚንግ ቅናሽ አገልግሎታችን ይጠቀሙ፡፡

አለም ዓቀፍ የቅድመ-ክፍያ ሮሚንግ
ወደ ውጭ ሀገራት ሲጓዙ ሀገር ውስጥ ካሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ እንዲሁም የስራ አጋሮችዎ ጋር ግንኙነትዎ እንዳይቋረጥ ሁሌም በጉዞዎ አለን፡፡ የቅድመ ክፍያ ሞባይል ቁጥርዎን በመጠቀም አብረውን ከሚሰሩ ከ550 በላይ አለም ዓቀፍ የኔትወርክ አጋሮቻችን በኩል አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡

ለአንድሮይድ:

  1. “settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “More Networks” ይምረጡ
  3. “Mobile Networks” ይምረጡ
  4. “Network Operators ይምረጡ
  5. የሚፈልጉትን ኔትወርክ ይምረጡ
  6. “Data Roaming” ያብሩ

ለአይፎን:

  1. “Settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “General” ይምረጡ
  3. “Cellular” ይምረጡ
  4. “Cellular Data” እና “Data Roaming” ያብሩ
  5. “Carrier” ይምረጡ
  6. “Automatic” የሚለውን ወደ "Off"  ይቀይሩ

ለዊንዶውስ:

  1. “Settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “Network & wireless” ይምረጡ
  3. “Mobile & SIM” ይምረጡ
  4. “Data roaming options” ይምረጡ
  5. “Roam” ይምረጡ

የቅድመ ክፍያ ሮሚንግ አገልግሎትን የት ማግኘት እችላለሁ?

የአገልግሎት ማዕከላችንን መጎብኘት ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው የዳታ ሮሚንግ አገልግሎት ከስልክዎ ላይ መብራቱን እና በቂ የአየር ሰዓት መሞላቱን/ካርድ መያዞትን ያረጋግጡ!

  • ከጉዞዎ በፊት ለአገልግሎቱ ለመመዝገብ በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከል ይጎብኙ።
  • አገልግሎቱን ለማግኝት ሲመጡ ፓስፖርትዎን/ መታወቂያዎን፣ የአገልግሎት መጠየቂያ ደብዳቤ እና 10,000 ብር ተቀማጭ ገንዘብ መያዝ ይጠበቅብዎታል።
  • ለድርጅት ደንበኞች (ከኪ አካውንት በስተቀር/ except key account) አገልግሎቱን ለማግኘት የተፈረመ እና የድርጅቱ ሕጋዊ ማህተም ያረፈበት የሮሚንግ አገልግሎት ስምምነት ቅጽ ሞልተው ማቅረብ ይጠበቅብዎታል።

  • የአገልግሎቱ ክፍያ እንደሚሄዱበት ሀገር የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ ታሪፍ የሚወሰን ይሆናል። እባክዎን ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት መካከል ከእኛ ጋር ባላቸው ስምምነት በቅናሽ ዋጋ የሚያስተናግዱ አገልግሎት ሰጪዎች መኖራቸውን ያረጋግጡ።

  • የሚሄዱበት አገር እንደደረሱ በአካባቢው የሚገኙ የኔትዎርክ አገልግሎት ሰጪዎች  ዝርዝር በስልክዎ ላይ ይታያል። አገልግሎቱን መጠቀም ከመጀመርዎ በፊት ተመራጭ/ ቅናሽ ያለውን አገልግሎት ሰጪ ኔትወርክ መምረጥዎን ያረጋግጡ። እንዲሁም ደንበኞች ያልተጠበቁ የአገልግሎት ሂሳቦችን ለማስወገድ በተመረጡ ኦፕሬተሮች ኔትወርክ ላይ ብቻ የዳታ ሮሚንግ እንዲጠቀሙ አጥብቀን እንመክራለን።
  • የዳታ ሮሚንግ በትክክል ለመጠቀም የዳታዎን APN “et.com” ያድርጉ (etc.com አይጠቀሙ)

  • ወደ ሀገር ቤት ለመደወል የመጀመሪያውን በ'0' ቦታ በ'+251' በመተካት ቀሪዎችን ቁጥሮች በፊት ሲደውሉ እንደሚያደርጉት ያስገቡ።

ለምሳሌ:

'0911 ******' ለመደወል ሲፈልጉ '+251 911******’

‘0116******’ ለመደወል ሲፈልጉ በ ‘+251 116******’ የሚቀየር ይሆናል

የሮሚንግ አገልግሎት የሚያገኙባቸው አገራት፡ ኦፕሬተሮች እና ዋጋ ዝርዝር (በመጋቢት 2016)

የሚሄዱበት አገር የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ     በሚሄዱበት አገር ውስጥ የሚደረግ ጥሪ (ብር) ወደ ኢትዮጵያ የሚደረግ ጥሪ (ብር)ወደ ሌሎች አገራት የሚደረግ ጥሪ (ብር)     ጥሪ መቀበል በደቂቃ (ብር) አጭር መልዕክት (ብር) ዳታ በሜ.ባ. (ብር)ወደ ሳተላይት የሚደረግ ጥሪ (ብር)ወደ አጭር/ልዩ ቁጥሮች የሚደረግ ጥሪ (በብር)
አልባኒያቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98318.41መደበኛ ታሪፍ
አርጀንቲናቴሌፎኒካ ሞቪልስ47.7647.7647.7611.3010.3511.94883.59መደበኛ ታሪፍ
ኤቲኤም ሞቢሊስኤቲኤም ሞቢሊስ12.7427.8630.2510.518.767.96612.14መደበኛ ታሪፍ
አውስትራሊያቴስትራ11.1417.5130.253.986.371.59829.14መደበኛ ታሪፍ

ኦስትሪያ

ሁቺሶን ድሬ12.7427.8627.860.0011.942.39397.22መደበኛ ታሪፍ

ኦስትሪያ

ሁቺሶን ድሬ12.7427.8627.860.0011.942.39426.67መደበኛ ታሪፍ

ኦስትሪያ

ቲ ሞባይል11.9429.4529.4511.945.5711.94350.25መደበኛ ታሪፍ

ኦስትሪያ

ቲ ሞባይል11.9429.4529.4511.945.5711.94350.25መደበኛ ታሪፍ

ኦስትሪያ

ኤ1 ቴሌኮም19.9039.8039.803.9811.947.96445.69መደበኛ ታሪፍ

ኦስትሪያ

ኤ1 ቴሌኮም19.9039.8039.803.9811.947.96445.69መደበኛ ታሪፍ
ባሃሬንዘይን12.7430.2547.7611.9411.947.96631.81መደበኛ ታሪፍ
ባሃሬን ቪቫ ሲቲሲ11.1419.9030.2510.517.962.39635.07መደበኛ ታሪፍ
ባሃሬንባቴልኮ12.7430.2547.7611.9411.940.80382.89መደበኛ ታሪፍ
ቤላሩስዩኒተሪ ኢንተርፕራይዝ ኤ119.9039.8039.803.9811.947.961065.08መደበኛ ታሪፍ
ቤልጄምቴሌኔት ግሩፕ15.9228.6628.6610.518.763.98811.15መደበኛ ታሪፍ
ቤልጄምቴሌኔት ግሩፕ15.9228.6628.6610.518.763.98811.15መደበኛ ታሪፍ
ቤልጄምሞቢስታር19.9030.2530.2512.1011.9415.92811.15መደበኛ ታሪፍ
ብራዚልቪቮ ኤም ጂ47.7647.7647.7611.3010.3511.94513.44መደበኛ ታሪፍ
ብራዚልቪቮ ኤም ጂ47.7647.7647.7611.3010.3511.94513.44መደበኛ ታሪፍ
ቡልጋሪያኤ 119.9039.8039.803.9811.947.96475.78መደበኛ ታሪፍ
ካናዳቪዲዮትሮን7.9617.5123.880.804.780.48756.22መደበኛ ታሪፍ
ካናዳቴሉስ7.9617.5123.880.804.780.48601.00መደበኛ ታሪፍ
ካናዳቤል7.9617.5123.880.804.780.48668.66መደበኛ ታሪፍ
ካናዳሳስክቴል7.9617.5123.880.804.780.48601.00መደበኛ ታሪፍ
ቻድሚሊኮም11.9423.8839.800.007.9619.90636.82መደበኛ ታሪፍ
ቻይናቻይና ሞባይል10.7527.9427.949.717.800.80718.07መደበኛ ታሪፍ
ቻይናቻይና ዩኒኮም10.7527.8627.949.717.960.80821.34መደበኛ ታሪፍ
ኮንጎ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክቮዳኮም11.9428.6630.2510.517.963.98857.80መደበኛ ታሪፍ
ኮንጎ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክአፍሪሴል30.2530.2547.7612.1011.9411.94480.40መደበኛ ታሪፍ
ክሮሽያክሮሺያ ቴሌኮም 11.9429.4529.4511.945.5711.94367.12መደበኛ ታሪፍ
ክሮሽያኤ 1ህርቫትካ ዶ.ኦ.ኦ19.9039.8039.803.9811.947.96286.33መደበኛ ታሪፍ
ቆጵሮስ ኢፒክ12.7430.2530.2512.1011.947.961298.08መደበኛ ታሪፍ
ቼክ ሪፐብሊክቲ-ሞባይል ቼክ ሪፐብሊክ አ.ኤስ.11.9429.4529.4511.945.5711.94921.00መደበኛ ታሪፍ
ቼክ ሪፐብሊክቮዳፎን ቼክ11.9428.6630.2510.517.963.98Standard Rateመደበኛ ታሪፍ
ዴንማሪክሃይ 3ጂ12.7427.8627.860.0011.942.39518.77መደበኛ ታሪፍ
ዴንማሪክቴሊያ12.7427.8630.250.0011.942.39574.73መደበኛ ታሪፍ
ዴንማሪክቲዲሲ11.9429.4529.4511.3010.3511.94517.42መደበኛ ታሪፍ
ጅቡቲጅቡቲ ቴሌኮም22.2979.60200.6044.5822.2979.60593.04መደበኛ ታሪፍ
ግብጽኦሬንጅ12.7430.2539.803.9811.947.96615.33መደበኛ ታሪፍ
ኢስቶኒያቴሊያ12.7427.8630.250.0011.942.39683.42መደበኛ ታሪፍ
ፊኒላንድቴሊያ ኤፍ12.7427.8630.250.0011.942.39419.17መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይቦይገስ ቴሌኮም11.9429.4529.4511.945.5711.94518.77መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይኦሬንጅ16.722149.2722.297.967.160.32941.00መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይፍሪ ሞባይል31.8431.8431.840.0010.357.961026.55መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይኤስ ኤፍ አር23.0828.6628.6610.518.767.96685.21መደበኛ ታሪፍ
ጋምቢያአፍሪሴል ጋምቢያ30.2530.2547.7612.1011.9411.94632.18መደበኛ ታሪፍ

ጀርመን

ኢምኒፋይAA14AA14AA14AA1411.947.96Standard Rateመደበኛ ታሪፍ
ጀርመንቴሌኮም ደችላንድ11.9429.4529.4511.945.5711.94464.08መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98679.01መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንቴሌፎኒካ ጂኤምቢኤች47.7647.7647.7611.3010.3511.941106.16መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንኢ-ፕላስ47.7647.7647.7611.3010.3511.941092.94መደበኛ ታሪፍ
ጋናጋና ቴሌኮሙኒኬሽን ኩባንያ11.9428.6630.2510.517.963.98281.00መደበኛ ታሪፍ
ግሪክኮስሞቴ ሞባይል ቴሌኮም ግሪክ11.9429.4529.4511.945.5711.94598.81መደበኛ ታሪፍ
ግሪክቮዳፎን ግሪክ11.9428.6630.2510.517.963.98411.47መደበኛ ታሪፍ
ሆንግ ኮንግሲ.ኤስ.ኤል10.7563.6863.689.717.801.19855.73መደበኛ ታሪፍ
ሆንግ ኮንግኤች.ኬ.ቲ10.7563.6863.689.717.801.19855.73መደበኛ ታሪፍ
ሃንጋሪማጂያር ቴልኮም ቴሌኮም11.9429.4529.4511.945.5711.94470.50መደበኛ ታሪፍ
ሃንጋሪቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98407.49መደበኛ ታሪፍ
አይስላንድቮዳፎን11.9417.5130.2510.517.962.39544.96መደበኛ ታሪፍ
ሕንድኤርቴል10.3523.8827.860.00

6.37

0.80

563.35መደበኛ ታሪፍ
ኢንዶኔዥያሃቺሰን 312.7427.8627.860.0011.942.39722.00መደበኛ ታሪፍ
ኢራቅዘይን ኢራቅ12.7430.2547.7611.9411.947.961619.83መደበኛ ታሪፍ
ኢራቅዘይን ኢራቅ12.7430.2547.7611.9411.947.961619.83መደበኛ ታሪፍ
አይርላድሶስት (ሁቺሰን)12.7427.8627.860.0011.942.39862.25መደበኛ ታሪፍ
አይርላድሶስት (ሁቺሰን)12.7427.8627.860.0011.942.39864.32መደበኛ ታሪፍ
አይርላድቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98228.11መደበኛ ታሪፍ
አይርላድ ሜቶር12.7430.2530.2512.1011.947.961027.27መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልሴልኮም ሊሚትድ10.7517.5130.2510.518.760.801417.24መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልፔሌፎን11.9419.9030.2510.518.760.80716.42መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልኤስኤፍ አር ፈረንሳይ23.0828.6628.6610.518.767.96449.04መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልኦሬንጅ12.7430.2539.8010.5110.353.981206.57መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንዊንድ ትሬ ኤስ.ፒ.ኤ12.7427.8627.860.0011.942.39648.36መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንዊንድ ትሬ ኤስ.ፒ.ኤ12.7427.8627.860.0011.942.39516.62መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንቴሌኮም ኢታሊያ ኤስ.ፒ.ኤ.11.9429.4529.4511.945.5711.94430.57መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98501.18መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንኢሊያድ31.8431.8431.840.0010.357.961002.36መደበኛ ታሪፍ
ጃፓንዶኮሞ23.8828.6628.6610.518.763.98244.51መደበኛ ታሪፍ
ጃፓንሶፍት ባንክ12.7431.84AA1412.1011.943.98461.69መደበኛ ታሪፍ
ጀርሲጀርሲ ቴሌኮም(ጄቲ)12.7427.8627.867.9611.942.39588.74መደበኛ ታሪፍ
ዮርዳኖስዘይን12.7430.2547.7611.9411.947.961004.35መደበኛ ታሪፍ
ካዛክስታንኬሴል11.1427.8639.809.7111.943.981338.68መደበኛ ታሪፍ
ኬንያሳፋሪኮም7.9617.5159.700.003.983.98358.21መደበኛ ታሪፍ
ኮሪያ ደቡብኤስ ኬኤስ/ኮሪያ10.3517.5128.663.985.570.80636.82መደበኛ ታሪፍ
ላቲቪያባይት ላትቪያ11.9429.4529.4511.945.5711.94455.25መደበኛ ታሪፍ
ላቲቪያቴሊያ ላትቪያ12.7430.2530.250.0011.942.39470.05መደበኛ ታሪፍ
ሊባኖስኤምቲሲ ኤምአይ ሲ 272.1896.08144.830.0019.9059.70865.04መደበኛ ታሪፍ
ሌስቶቮዳኮም11.9428.6630.2510.517.963.98Standard Rateመደበኛ ታሪፍ
ለይችቴንስቴይንቴሌኮም ሊችተንስታይን 19.9039.8039.803.9811.947.96862.97መደበኛ ታሪፍ
ሊቱአኒያባይት ላትቪያ11.9429.4529.4511.945.5711.94807.39መደበኛ ታሪፍ
ሊቱአኒያቴሊያ12.7427.8630.250.0011.942.39734.65መደበኛ ታሪፍ
ሉዘምቤርግቮክስሞባይል19.9030.2530.2512.1011.9415.92819.91መደበኛ ታሪፍ
ሉዘምቤርግፖስት11.9429.4529.4511.945.5711.94519.01መደበኛ ታሪፍ
መቄዶኒያኤ 1 ማኬዶኒያ ዱኤል ስኮፕጄ19.9039.8039.803.9811.947.96700.82መደበኛ ታሪፍ
ማሌዥያዲጂ11.1419.9024.6810.356.372.391114.44መደበኛ ታሪፍ
ማሊኦሬንጅ12.7427.8630.257.967.960.80386.39መደበኛ ታሪፍ
ማልታቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98643.98መደበኛ ታሪፍ
ሞልዶቫኦሬንጅ19.9030.2530.2512.1011.9415.92518.85መደበኛ ታሪፍ
ሞሮኮሜዲ ቴሌኮም7.9639.8047.760.0011.943.98433.04መደበኛ ታሪፍ
ሞዛምቢክቮዳኮም11.9428.6630.2510.517.963.981194.04መደበኛ ታሪፍ
ኔዜሪላንድኬፒኤን ቴሌኮም ቢ.ቪ12.7430.2530.257.967.962.39950.77መደበኛ ታሪፍ
ኔዜሪላንድቲ ሞባይል11.9429.4529.4511.945.5711.94619.31መደበኛ ታሪፍ
ኔዜሪላንድቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98475.39መደበኛ ታሪፍ
ኒውዚላንድቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98923.95መደበኛ ታሪፍ
ናይጄሪያግሎ12.7427.8639.800.007.962.39597.02መደበኛ ታሪፍ
ኖርዌይቴሊያ12.7427.8630.250.0011.942.39281.79መደበኛ ታሪፍ
ኖርዌይቴሌኖር11.1419.9024.6810.356.372.39383.68መደበኛ ታሪፍ
ኦማንኦማንቴል15.9223.88278.6112.1011.947.961116.57መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድፒቲኬ19.9030.2530.2512.1011.9415.92148.06መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድቲ-ሞባይል ፖልስካ ኤስ.ኤ.11.9429.4529.4511.945.5711.94224.95መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድፒ 431.8431.8431.840.0010.357.96184.20መደበኛ ታሪፍ
ፖርቹጋልቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98389.89መደበኛ ታሪፍ
ፖርቹጋልሜኦ23.0828.6628.6610.518.767.96436.22መደበኛ ታሪፍ
ፖርቹጋልኦፕቲመስ12.7427.8630.2510.517.963.98430.65መደበኛ ታሪፍ
ኳታርቮዳፎን11.9428.6628.660.007.963.98656.06መደበኛ ታሪፍ
ሮማኒያኦሬንጅ19.9030.2530.2512.1011.9415.92784.00መደበኛ ታሪፍ
ሮማኒያቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98780.74መደበኛ ታሪፍ
ራሽያቴሌ 212.7423.8827.8610.5111.943.98796.03መደበኛ ታሪፍ
ራሽያኤምቲኤስ21.4931.84483.1911.3011.947.961039.70መደበኛ ታሪፍ
ራሽያቪምፕል ኮም11.1431.8431.847.967.960.80577.61መደበኛ ታሪፍ
ራሽያሜጋፎን11.1423.8827.860.007.960.80955.23መደበኛ ታሪፍ
ሳውዲ ዓረቢያሳውዲ ዓረቢያ11.1417.51424.2810.518.760.72849.04መደበኛ ታሪፍ
ሳውዲ ዓረቢያሳውዲ ዓረቢያ11.1417.51424.2810.518.760.72849.04መደበኛ ታሪፍ
ሳውዲ ዓረቢያዘይን12.7430.2547.7611.9411.947.96636.98መደበኛ ታሪፍ
ሴኔጋልሴኔጋል ሳጋ11.1428.6679.603.987.962.391034.04መደበኛ ታሪፍ
ሴርቢያኤ 1 ስርቢጃ ቤኦግራድ19.9039.8039.803.9811.947.96432.56መደበኛ ታሪፍ
ሰራሊዮንአፍሪሴል30.2530.2547.7612.1011.9411.94603.07መደበኛ ታሪፍ
ስንጋፖርስታር ሃብ ሞባይል15.9231.8439.8012.1011.947.961062.69መደበኛ ታሪፍ
ስሎቫኒካኦሬንጅ ስሎቫክ19.9030.2530.2512.1011.9415.92179.42መደበኛ ታሪፍ
ስሎቫኒካስሎቫክ ቴሌኮም አ.ኤስ.11.9429.4529.4511.945.5711.94563.35መደበኛ ታሪፍ
ስሎቫኒያኤ 1 ስሎቬኒያ፣ ዲ.ዲ.19.9039.8039.803.9811.947.96633.08መደበኛ ታሪፍ
ሶማሊያ ጎሊስ11.9417.5139.807.966.373.981209.96መደበኛ ታሪፍ

ደቡብ አፍሪካ

ቮዳኮም11.9428.6630.2510.517.963.98866.16መደበኛ ታሪፍ

ደቡብ አፍሪካ

ቴሌኮም አፍሪካ11.1419.9024.6810.356.372.39226.87መደበኛ ታሪፍ
ስፔንኦሬንጅ19.9030.2530.2512.1011.9415.92629.82መደበኛ ታሪፍ
ስፔንቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98623.13መደበኛ ታሪፍ
ስፔንቴሌፎኒካ ሞቪልስ47.7647.7647.7611.3010.3511.94786.87መደበኛ ታሪፍ
ሲሪላንካሃትቺሰን12.7427.8627.860.0011.942.39796.03መደበኛ ታሪፍ
ሲሪላንካሃትቺሰን12.7427.8627.860.0011.942.391238.62መደበኛ ታሪፍ
ሲሪላንካንግግር10.7527.9428.669.716.373.98758.61መደበኛ ታሪፍ
ሱዳንዘይን12.7430.2547.7611.9411.947.96796.03መደበኛ ታሪፍ
ሱዳንሱዳቴል7.9619.9031.840.006.371.59775.89መደበኛ ታሪፍ
ስዊዲንኤች 3 ጂ12.7427.8627.860.0011.942.39518.77መደበኛ ታሪፍ
ስዊዲንቴሊያ12.7427.8630.250.0011.942.39363.52መደበኛ ታሪፍ
ስዊዲንቴሌኖር11.1419.9024.6810.356.372.39507.07መደበኛ ታሪፍ
ስዊዘሪላንድሰንራይዝ ኮሙኒኬሽን15.9228.6628.6610.518.763.981427.67መደበኛ ታሪፍ
ስዊዘሪላንድሳልት CH12.7430.2530.2512.1011.947.961522.00መደበኛ ታሪፍ
ስዊዘሪላንድስዊስኮም12.7428.6628.6610.518.766.37457.05መደበኛ ታሪፍ
ታንዛንኒያቮዳኮም11.9428.6630.2510.517.963.98835.83መደበኛ ታሪፍ
ቴልማቴልማ12.7427.8630.2510.518.767.96780.10መደበኛ ታሪፍ
ታይላንድዲታክ11.1419.9024.6810.356.372.39538.11መደበኛ ታሪፍ
ታላንድታላንድ11.1427.8679.603.185.570.80844.26መደበኛ ታሪፍ
ቲም ብራሲልቲም15.9227.8631.840.0011.947.96513.44መደበኛ ታሪፍ
ቱሪክቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.981644.83መደበኛ ታሪፍ
ቱሪክቱርክሴል19.9028.6628.6610.518.763.981644.43መደበኛ ታሪፍ
ቱሪክቲ ቲ ሞባይል/አቪአ9.5522.2923.888.768.760.241644.59መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትኢቲሳላት10.7527.9427.942.397.801.43574.41መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትዲ ዩ7.9615.9223.880.006.372.39856.05መደበኛ ታሪፍ

ዩናይትድ ኪንግደም

ሃትቺሰን 3ጂ12.7427.8627.860.0011.942.39440.60መደበኛ ታሪፍ

ዩናይትድ ኪንግደም

ቮዳፎን11.9428.6630.2510.517.963.98773.25መደበኛ ታሪፍ

ዩናይትድ ኪንግደም

ቴሌፎኒካ ሊሚትድ47.7647.7647.7611.3010.3511.94777.72መደበኛ ታሪፍ

ዩናይትድ ኪንግደም

ኢ ኢ ዩ ኬ12.7430.2530.2512.1011.943.981284.78መደበኛ ታሪፍ
የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካቬራይዞን10.7517.5128.661.595.57

1.194

477.62መደበኛ ታሪፍ

ዩናይትድ ስቴት

ቲ ሞባይል27.8627.8627.860.007.961.59811.15መደበኛ ታሪፍ

ዩናይትድ ስቴት

ቪያሮ ሽቦ አልባ12.7428.6630.257.807.963.98628.86መደበኛ ታሪፍ

ዩናይትድ ስቴት

AT&T11.1428.6628.6610.517.961.59557.22መደበኛ ታሪፍ
ቬትናምቪትቴል12.7427.86398.010.007.962.39636.82መደበኛ ታሪፍ
ቪትናምቪትናምባይል12.7427.8627.860.0011.942.391164.06መደበኛ ታሪፍ
ዝምባቡዌቴሌሴል11.9429.4547.7610.3510.357.96378.11መደበኛ ታሪፍ

የ4ጂ ኤልቲኢ ሮሚንግ

ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር የሮሚንግ ስምምነት ያላቸውን የአጋሮቻችን የ4ጂ ኔትወርክ መጠቀም ይችላሉ እንዲሁም የሮሚንግ አጋሮቻችን ደንበኞች ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ጊዜ በ4ጂ ኔትዎርካችን መጠቀም ይችላሉ፡፡

sim-category
አገርየኦፕሬተር ስም
አፍጋኒስታንአፍጋኒስታን ዋየርለስ ኮሙኒኬሽን ኩባንያ (AWCC)
አልባኒያኤኤምሲ
አልጄሪያኤቲኤም
አልጄሪያኦፕቲመም ቴሌኮም
አልጄሪያዋታኒያ
አንጉላኬብል & አምፕ ዋየርለስ
አንቲጓኬብል & አምፕ ዋየርለስ
አርሜኒያቴሌኮም አርሜኒያ
ኦስትራሃትቺሰን
ኦስትራኤ1ቴሌኮም ኦስትራ (የቀድሞው፡ ሞቢልኮም)
አዘርባጃንባክሴል
አዘርባጃንአዘርፎን
ባሃሬንቮዳፎን (ዛይን)
ባንግላድሽሮቢ (ዋሪድ)
ባርባዶስኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ቤጂየምቤዝ
ቤልጄምሞቢስታር
ቤልጄምፕሮክሲመስ
ቤልጄምቴሌኔት
ቤልጄምሞቢስታር
ቤኒኒኤምቲኤን
የብሪቲሽ ቨርጂን አይስላንድኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ቦትስዋናማስኮም
ቡልጋሪያግሎቡል
ቡርክናፋሶኦሬንጅ
ካሜሩንኤምቲኤን
ካናዳቤል
ካናዳሳስክቴል
ካናዳቴሉስ
ካናዳቪዲኢኦትሮን
ኬፕ ቬሪዴሲቪሞቬል
ኬፕ ቬሪዴዩኒቴል ቲ+
ካይማንኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ቻድኤርቴል
ቻድሚሊኮም
ቻድኤርቴል
ቻይናቻይና ሞባይል
ቻይናቻይናዩኒኮም
ኮንጎቮዳኮም
ኮንጎኤምቲኤን ኮንጎ
ክሮሽያቪፕኔት
ቆጵሮስቆጵሮስ ቴሌኮም
ቼክ ሪፐብሊክቮዳፎን
ቼክ ሪፐብሊክኦ2
ዴንማሪክቴሊያ ሶኔራ
ዴንማሪክቲዲሲ
ዴንማሪክቴሌኖር
ጅቡቲቴሌኮም
ዶሚኒካኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ግብጽሞቢኒል
ግብጽኢቲልሳላት
ግብጽቮዳፎን
እስፓናቴሌፎኒካ
ኢስቶኒያቴሌ 2
ኢስቶኒያኢኤምቲ
ኢስቶኒያኤሊሳ
ፊኒላንድቴሊያ ሶኔራ
ፊኒላንድኤሊሳ
ፊኒላንድዲ.ኤን.ኤ
ፈረንሳይፍሪ ሞባይል
ፈረንሳይቦኡይገስ ቴሌኮም
ፈረንሳይኤስ ኤፍ አር
ፈረንሳይብርቱካን ፈረንሳይ
ፈረንሳይትራንሳቴል
ጋቦንቴሌኮም
ጆርጂያማግቲኮም
ጀርመንቮዳፎን
ጀርመንኢ-ፕላስ
ጀርመንቴሌፎኒካ o2
ጀርመንኤምኒፋይ
ጀርመንቴሌኮም ዴይሽላንድ
ጀርመንቴሌኮም ዴይሽላንድ ጂኤምቢች
ጋናቮዳፎን
ጋናኤምቲኤን
ጊብራልታርጊብቴሌኮም
ግሪክቮዳፎን
ግሪንዳዳኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ጊኒኦሬንጅ
ሆንግ ኮንግሲ.ኤስ.ኤል
ሆንግ ኮንግኤች.ኬ.ቲ
ሃንጋሪቮዳፎን
ሃንጋሪቴሌኖር
ሃንጋሪዌስቴል (ቲ-ሞባይል)
ሕንድኤርቴል
ሕንድሪልያንስ ጂኦ ኢንፎኮም ኤልቲዲ
ኢራቅኮሬክ ቴሌኮም
አይርላድኦ2
አይርላድስሪ
አይርላድኢአያአር
አየስሌ ኦፍ ማንማንክስ ቴሌኮም
እስራኤልፔሌፎን
እስራኤልፓርትነር
እስራኤልሆት ሞባይል
እስራኤልሴልኮም
ጣሊያንቴሌኮም ኢታሊያ ሞባይል
ጣሊያንቮዳፎን
ጣሊያንዊንድ
ጣሊያንኤች3ጂ ጣሊያን
ጣሊያንኢሊያድ
አይቮሪ ኮስትኤምቲኤን ኮትዲቫር ኤስ.ኤ
ጃማይካኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ጃፓንኤንቲቲ ዲኦ ሲኦ መኦ
ጃፓንሶፍትባንክ
ጀርሲጄቲ
ዮርዳኖስኦሬንጅ
ኬንያኬንሴል
ኬንያሳፋሪኮም
ኵዌትዋታኒያ
ኵዌትዘይን
ላቲቪያቴሌ 2
ላቲቪያኤል ኤም ቲ
ሊባኖስማይክ2(ተች)
ሌስቶኢኮኔት ቴሌኮም
ላይቤሪያሎኔስታር
ሊቢያአል ማዳር
ለይችቴንስቴይንሳልት
ሊቱአኒያቴሌ 2
ሊቱአኒያቴሊያሶነራ
ሉዘምቤርግቮክስሞባይል
ሉዘምቤርግፖስት
ሉዘምቤርግታንጎ
መቄዶኒያኤ1
ማዳጋስካርቴልማ
ማሌዥያሴልኮም
ማሊአይካቴል(ኦሬንጅ)
ማሊማሊቴል
ማልታቮዳፎን
ሜክስኮኤቲ & አምፕ ቲ ሜክሲኮ
ሜክስኮቴልሴል ሜክሲኮ
ሞንትሴራትኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ሞሮኮዋና
ሞሮኮኢአም
ሞዛምቢክቮዳኮም
ኔዜሪላንድቮዳፎን
ኔዜሪላንድኬፒኤን ሞባይል
ኔዜሪላንድቲ ሞባይል
ኒው ዚልድስቮዳፎን
ናይጄሪያቪ-ሞባይል (ሴልቴል)
ናይጄሪያግሎ ሞባይል
ናይጄሪያኤምቲኤን
ኖርዌይአውታረ መረብ
ኖርዌይቴሌኖር
ኖርዌይኮም 4
ኦማንኦማን ሞባይል
ፓናማዲጂሴል
ፖላንድኢራ
ፖርቹጋልቮዳፎን
ፑኤርቶ ሪኮክላሮ
ኳታርቮዳፎን
ሮማኒያቮዳፎን
ራሽያኤምቲኤስ
ራሽያቴሌ 2
ሳውዲ ዓረቢያሳዑዲ ቴሌኮም
ሳውዲ ዓረቢያዘይን
ሴኔጋልሶናቴል
ሴኔጋልሳጋ
ሴርቢያኤ1
ሲሼልስኤርቴል (ቴሌኮም)
ሲሼልስኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ሰራሊዮንአፍሪካ
ሲርላንካሃትቺሰን
ስሎቫኒካቲ ሞባይል
ስሎቫኒያቴሌማች
ስሎቫኒያኤ1
ደቡብ አፍሪቃቮዳኮም
ደቡብ አፍሪቃኤምቲኤን
ደቡብ ኮሪያኤስኬ ቴሌኮም
ደቡብ ሱዳንዘይን
ስፔንቮዳፎን
ሲሪላንካዲያሎግ
ሲሪላንካሞቢቴል
ሴንት ኪትስኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ሴንት ሉቺያኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ሴንት ቪንሰንትኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ሱዳንሞቢቴል
ሱዳንሱዳቴል
ሱዳንኤምቲኤን
ስዋዝላድኤምቲኤን
ስዊዲንቴሌ 2
ስዊዲንቴሊያ ሶኔራ
ስዊዲንቴሌኖር
ስዊዲንኮም4
ስዊዘሪላንድየፀሐይ መውጣት
ስዊዘሪላንድሳልት
ስዊዘርላንድስዊስኮም
ታይዋንትስተር ቴሌኮም
ታይዋንፋር ኢስት ቶን
ታይዋንቹንጋሃዋ ቴሌኮም
ታንዛንኒያቮዳኮም
ታንዛንኒያኤርቴል (ዛይን)
ታይላንድዲቲኤስ
ታይላንድዋየርለስ
ቶጎሴሉላር
ቱንሲያብርቱካናማ
ቱንሲያቱኒዚ ቴሌኮም
ቱሪክአቬአ
ቱሪክቮዳፎን
ቱሪክቱርክሴል
ቱርኮች ​​& አምፕ ካይኮስኬብል & አምፕ ዋየርለስ
ኡጋንዳኤምቲኤን
ዩክሬንላይፍሴል
ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትዲዩ
ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትኢቲሳላት
ዩናይትድ ኪንግደምሃትቺሰን
ዩናይትድ ኪንግደምቴሌፍ ኒካ
ዩናይትድ ኪንግደምቮዳፎን
ዩናይትድ ኪንግደምኢኢ ሊሚትድ
ዩናይትድ ስቴተትቬሪዞን ዋየርለስ
ዩናይትድ ስቴተትሲንጉላር ዋየርለስ
ዩናይትድ ስቴተትአት & አምፕ ቲ ሞቢሊቲ
ዩናይትድ ስቴተትሊምትለስ ሞባይል
ኡራጋይአንቴል
ዛምቢያሴል ዘ(ዛምቴል)
ዛምቢያኤርቴል
ዝምባቡዌቴልሴል
ዝምባቡዌኢኮኔት

ምክሮች

  • ታሪፍ በሜጋ ባይት (በሮሚንግ አገልግሎት ሰጪዎች መካከል ያለ ታሪፍ) የቅድመ ክፍያ፣ የድህረ ክፍያ እና የሀይብሪድ የገቢ እና የወጪ ኤልቲኢ 4ጂ ሮሚንግ አገልግሎት ታሪፍ ከ3ጂ እና ጂፒ.አር. ኤስ የሮሚንግ ታሪፎች ጋር ተመሳሳይ ነው።
  • የሮሚንግ አገልግሎቶችን ለማግኘት፣ ለጉዞ ከመነሳትዎ በፊት እባክዎን የሽያጭ ማዕከላችንን ይጎብኙ
  • ተመራጭ የሮሚንግ አገልግሎት አጋሮቻችን ዝርዝር ከላይ ማግኘት ይችላሉ

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ)

  • ከመጓዝዎ በፊት እባክዎ ፓስፖርትዎ/የብሔራዊ መታወቂያዎ በእጁ ወዳለው የኢትዮ ቴሌኮም መሸጫ ቦታ ይሂዱ። ወይም የምትጠቀመው የአገር ውስጥ ሲም የድርጅት ደንበኛ ከሆነ የተፈረመ እና ማህተም የተደረገበት የዝውውር ስምምነት ቅጽ ያለው ኦፊሴላዊ የጥያቄ ደብዳቤ።
  • ከቁልፍ አካውንት በስተቀር ለሁሉም ደንበኞች ብር 10,000 ተመላሽ ገንዘብ። ሲደርሱ ስልክዎ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የሮሚንግ ስምምነት ካላቸው የሀገር ውስጥ ኔትወርኮች አንዱን በቀጥታ ያሳያል። አለበለዚያ አውታረ መረቡን በእጅ መፈለግ ይችላሉ. የሚከተሏቸው እርምጃዎች እዚህ ገጽ ላይ ይታያሉ።

  • ወደ ማንኛውም ሀገር ለመደወል፡ በቀላሉ ተገቢውን የቀደመውን የሀገር ኮድ፣ የአካባቢ ኮድ እና የተመዝጋቢ ቁጥር ይደውሉ።
  • ኤስኤምኤስ በአለምአቀፍ ደረጃ ለመላክ፡ መልእክትዎን ይተይቡ እና ከላይ ባለው መንገድ ይውደዱ።
  • የGPRS አገልግሎትን ለማግኘት፡ ቤት ውስጥ ያደረጋቸውን ተመሳሳይ እርምጃዎችን ይተግብሩ።

  • አገልግሎቱን ሲጀምሩ (ጥሪ ወይም ኤስኤምኤስ) በተደነገገው የኢንተር ኦፕሬተር ታሪፍ ዋጋ መሰረት እንዲከፍሉ ይደረጋሉ።
  • ሁሉም የሮሚንግ ሂሳብዎ ከተጠቀሙ በኋላ በሚቀጥለው የክፍያ መጠየቂያ ጊዜዎ ውስጥ ይንጸባረቃል።
  • አገልግሎት (ጥሪ ወይም ኤስኤምኤስ) ሲያገኙ ከኢትዮጵያ ወደሚዘዋወሩበት ሀገር ለሚደረገው ጥሪ አለም አቀፍ ጥሪ የሚከፍሉ ሲሆን ጠሪው ወይም ላኪው በሚመለከተው የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ታሪፍ ዋጋ መሰረት እንዲከፍሉ ይደረጋሉ።

ሁሉም ደንበኞች ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ድርድር የሚመርጥ ኦፕሬተር እንዲመርጡ ይመከራሉ። እኛ የምንመርጣቸው ኦፕሬተሮች በዚህ ድረ-ገጽ ላይ ከየራሳቸው ሀገር ጋር ተዘርዝረዋል።