ስታንዳርድ ቪዚተር ፕላን (መደበኛ የጎብኚዎች)
እስከ 70% የሚደርስ ቅናሽ ከሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ጥቅሞች ጋር አገልግሎቱን በአየር ማረፊያ ወይም በሽያጭ ማዕከሎቻችን ያገኛሉ፡፡
የጥቅል ዋጋ በ
የ 15 ቀናት ጥቅል
20
$
-
ያልተገደበ ዳታ
-
30 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
-
500 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
-
150 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
የ 30 ቀናት ጥቅል
30
$
-
ያልተገደበ ዳታ
-
100 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
-
1000 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
-
300 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
የ 30 ቀናት ጥቅል
50
$
-
ያልተገደበ ዳታ
-
200 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
-
ያልተገደበ ጥሪ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
-
ያልተገደበ የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
የጥቅል ዋጋ በ
የ 15 ቀናት ጥቅል
20
-
ያልተገደበ ዳታ
-
50 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
-
500 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
-
200 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
የ 30 ቀናት ጥቅል
30
-
ያልተገደበ ዳታ
-
130 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
-
1000 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
-
300 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
የ 30 ቀናት ጥቅል
50
-
ያልተገደበ ዳታ
-
250 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
-
ያልተገደበ ጥሪ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
-
ያልተገደበ የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
ያልተገደበ
ለ 3 ቀናት
3
$ / €
ለ 7 ቀናት
5
$ / €
ለ 15 ቀናት
10
$ / €
ለ 30 ቀናት
15
$ / €
አሀጉር | የልዩ ዞን ከተሞች ዝርዝር |
---|---|
አፍሪካ | አሰንስዮን (247) |
ኮሞሮስ (269) | |
ማዳጋስካር (261) | |
ሲሸልሰ ሪፑብሊክ (248) | |
ቱኒዝያ (216) | |
ኤሽያ እና መካከልኛ ምስራቅ | ምሰራቅ ቲኖር (670) |
ሰሜን ኮሪያ (850) | |
ማልድቬስ (960) | |
ዲያጎ ጋርሽያ (246) | |
ፋልክ ላንድ አይስላንድስ (ማልቭናስ) (500) | |
ቅዱስ. ሄሌና (290) | |
ዋሊስ እና ፉቱና ደሴቶች (681) | |
ሰሜን አሜሪካ | ኩባ/የገና ደሴት/ጓንታናሞ ቤይ (53) |
ኦሸኒያ ልዩ ዞን | አንታርክቲካ/ኖርፎልክ ደሴት (672) |
ኩክ አይስላንድስ (682) | |
ኪሪባቲ (686) | |
ናኡሩ (674) | |
ኒዉ (683) | |
ፓፓያ ኒው ጊኒ(675) | |
ሰሎሞን ደሴት (677) | |
ቶክላው (690) | |
ቱቫሉ (688) |
ደንብ አና ሁኔታዎችን አዚሀ ያንብቡ
- ጎብኚዎች ቪዛቸውን ወይም ፓስፖርታቸውን ኮፒ በማድረግ ጥቅሎቹን መግዛት ይችላሉ፡፡
- አገልግሎቱ በዶላር ብቻ የሚገዙት ነው፡፡
- አገልግሎቱ በነባር ወይም በአዲስ የቅድመ ክፍያ፣ ድህረ ክፍያ ወይም ሀይብሪድ ሲም ካርድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ያሎትን ወሪ የጥቅል መጠን ለማወቅ *804# ይደውሉ፡፡
- ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ በአንድ ጊዜ በአንድ ሲም ካርድ ብዙ ጥቅሎችን መርጠው መግዛት ይችላሉ፡፡
- ቦነስ እና በስጦታ ያገኙት ጥቅል ካለ ቅድሚያ እንዲጠቀሙት የሚደረግ ሲሆን ቀጥሎ አነስተኛ የአገልግሎት ጊዜ ያለው ጥቅል ካሎት በቀጣይነት እንዲጠቀሙት ይደረጋል፡፡
- ጥቅሉን ተጠቅመው ከጨረሱ በመደበኛ ታሪፍ መጠቀም ይችላሉ፡፡
- የአየር ሰዓት ሲሞሉ የሲም ካርዱ የአገልግሎት ጊዜ የሚራዘምሎት ይሆናል፡፡
- ጥቅሎቹ የሚሰሩት የኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክን የሚጠቀሙ ከሆነ ብቻ ነው፡፡
- ወደ ልዩ ዞኖች የሚደረግ የድምፅ ጥሪ እና አጭር የፅሁፍ መልዕክት፣ ሳተላይት እና ልዩ ቁጥሮች ሲጠቀሙ በመደበኛ የአገልግሎት ዋጋ የሚከፍሉ ይሆናል፡፡