ወርኃዊ ሂሳብ መክፈያ አማራጮች
የቴሌኮም አገልግሎት ወርኃዊ ሂሳብ መክፈያ አማራጮች
ካሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ የቴሌኮም አገልግሎት ወርኃዊ ሂሳብዎን በሚከተሉት አማራጮች የአከፋፈል ቅደም-ተከተል መሰረት ይክፈሉ፡፡
ሂሳቦቻችሁን በቀላሉ በአጋሮቻችን የኤሌክትሮኒክ የክፍያ አማራጮች በኩል ይክፈሉ
ቴሌብር
- ከሜኑ ውስጥ "ክፍያ መክፈል" የሚለውን ይምረጡ;
- "ለራስዎ" የሚለዉን ይምረጡ ወይም
- “ለሌላ” (ለሌላ ሰዉ)
o የተቀባዩን ስልክ ቁጥር ያስገቡ/ ይምረጡ - ለመክፈል የሚፈልጉትን መጠን ይምረጡ/ያስገቡ።
- ፒን ቁጥር ያስገቡ
- ያረጋግጡ
በሲቢኢ ብር ሞባይል ዋሌት
- ወደ *847# ይደውሉና የሚስጢር ቁጥርዎን ያስገቡ
- 5ቁጥርን በማስገባት “Pay bill” የሚለውን ይምረጡ
- አማራጭ4 ን በማስገባት “Ethio telecom bill payment” የሚለውን ይምረጡ
- የሚከፍሉት በስልክ ቁጥር ከሆነ 1 ን በማስገባት “Phone number” የሚለውን ወይም በቴሌኮም አካውንት ቁጥር ከሆነ 2 ቁጥርን በማስገባት “Account number” የሚለውን ሲመርጡ ያልተከፈለ የሂሳብ መጠን ያሳይዎታል
- በመጨረሻም4 ቁጥርን በመምረጥ ክፍያዎን ይፈጽሙ
አዋሽ ባንክ ሞባይል ዋሌት
- *901# ይደውሉ እና ባለ 4-አሃዝ የይለፍ ቃል ያስገቡ
- ቁጥር ያስገቡ፡ 2 "የሞባይል ሂሳብ" ይምረጡ
- የአገልግሎት ቁጥር ይምረጡ
- ከሞባይል የድህረ ክፍያ ክፍያ አገልግሎቶች አማራጮች ይምረጡ
- የአገልግሎት ቁጥር ወይም የአገልግሎት ኮድ ያስገቡ
- ለመክፈል የሚፈልጉትን የብር መጠን በቁጥር ያስገቡ
- ክፍያዎን ለማረጋገጥ "1" ን ይምረጡ።
በዓባይ ባንክ ሞባይል ዋሌት
- ወደ *812# በመደወል የሚስጥር ቁጥርዎን “PIN” ቁጥሩን ያስገቡ
- ተራ ቁጥር “4”ን ይምረጡና “Send” የሚለውን ይጫኑ
- በመቀጠል ተራ ቁጥር “2”ን ይምረጡና “Send” የሚለውን ይጫኑ
- ከዝርዘር ውስጥ የከፈቱትን አካውንት “source Account” ይምረጡና “Send” የሚለውን ይጫኑ
በኢ-ብር ሞባይል ዋሌት
- ወደ *841# መበደወል የይለፍ ቁጥርዎን ያስገቡ
- ተራ ቁጥር 6 በማስገባት “Recharge airtime” የሚለውን ይምርጡ
- ለራስዎ ቁጥር ከሆነ 1 ቁጥርን መርጠው የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በቁጥር በማስገባት ይጨርሱ
- ለሌላ ቁጥር ከሆነ 2 ቁጥርን መርጠው የአገግሎት ቁጥሩን በማስገባት የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በቁጥር ጽፈው ይጨርሱ
በኤም ብር ደንበኞች- ሞባይል ዋሌት
- ወደ *818# ይደውሉ
- 4 ቁጥርን ይምረጡ
- ለእርስዎ የአገልግሎት ቁጥር ለመክፈል 1 ቁጥርን፣ ለሌላ ቁጥር ለመክፈል 2 ቁጥርን የምረጡ
- ከ 1 እስከ 9 ከተዘረዘሩት የብር መጠኖች መካከል ይምረጡ
- የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ
- ክፍያዎን ለማረጋገጥ 1 ቁጥርን፣ ለማቋረጥ 2 ቁጥርን ይምረጡ
- ወይም በአጭሩ፡- *818*4*1*1*PIN*1# ብለው መክፈል ይችላሉ
በኮፔይ ሞባይል ዋሌት
- ወደ *841# መበደወል የይለፍ ቁጥርዎን ያስገቡ
- ተራ ቁጥር 6 በማስገባት “Recharge Airtime” የሚለውን ይምረጡ
- ለራስዎ ቁጥር ከሆነ 1 ቁጥርን መርጠው የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በቁጥር በማስገባት ይጨርሱ
- ለሌላ ቁጥር ከሆነ 2 ቁጥርን መርጠው የአገግሎት ቁጥሩን በማስገባት የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በቁጥር ጽፈው ይጨርሱ
በሄሎ ካሽ ሞባይል ዋሌት
- በሶማሌ ማይክሮ ፋይናንስ ለመክፈል
*838*2*4*የአገልግሎት ቁጥር*የሚከፍሉት ብር መጠን*የሚስጥር ቁጥር# በማስገባት ይክፈሉ፡፡
- በኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ለመክፈል
*983*2*4*የአገልግሎት ቁጥር*የሚከፍሉት ብር መጠን*የሚስጥር ቁጥር# በማስገባት ይክፈሉ፡፡
- በወጋገን ባንክ ለመክፈል
*819*2*4*የአገልግሎት ቁጥር*የሚከፍሉት ብር መጠን*የሚስጥር ቁጥር# በማስገባት ይክፈሉ፡፡
- በአንበሳ ባንክ ለመክፈል
*803*2*4*የአገልግሎት ቁጥር*የሚከፍሉት ብር መጠን*የሚስጥር ቁጥር# በማስገባት ይክፈሉ፡፡
አዋሽ ሞባይል ዋሌት
- ወደ *901# በመደወል ባለ አራት ዲጂት የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ
- ተራ ቁጥር 2 ን በማስገባት “Mobile bill” የሚለውን ይምረጡ
- የሚገለገሉበትን የሂሳብ ቁጥር ይምረጡ
- ከድህረ-ክፍያ ሞባይል ቢል የአገልግሎት አማራጮችን ይምረጡ
- የአገልግሎት ቁጥሩን ወይንም የአገልግሎት መለያውን ያስገቡ
- የሚከፍሉትን የገንዘብ መጠን በቁጥር ያስገቡ
- 1 ቁጥርን ተጭነው “confirm” የሚለውን በመምረጥ ክፍያዎን ይፈፅሙ
ሕብር ሞባይል ዋሌት
- ወደ *811# መበደወል የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ
- ተራ ቁጥር 7 ይምረጡ
- ተራ ቁጥር 1 በማስገባት “Airtime top up” የሚለውን ይምርጡ
- ለራስዎ ከሆነ 1 እንዲሁም ለሌላ ሰው ከሆነ 2 ቁጥርን በመምረጥ የብር መጠኑን በቁጥር ያስገቡ
- የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ
1 ቁርን በመጫን ይጨርሱ
በእንቁ ፔይ (አቢሲንያ ባንክ) ሞባይል ዋሌት
የባንኩን ክፍያ መተግበሪያ በመጠቀም “Top up” ከሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት ክፍያ መፈጸም ይችላሉ
ብርሃን ሞባይል ዋሌት
- ወደ *881# መበደወል የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ
- ተራ ቁጥር 5 በማስገባት “Bill Payment” የሚለውን ይምርጡ
- ተራ ቁጥር 1 በማስገባት “Airtime top up” የሚለውን ይምረጡ
- ተራ ቁጥር 2 በማስገባት “Postpaid” የሚለውን ይምረጡ
- ከዝርዝሩ ውስጥ የሚፈልጉትን አካውንት ይምረጡ
- የ “Postpaid” ቁጥርዎን ይምረጡ ወይም ሌላ የሚፈልጉትን የአገለግሎት ቁጥር ያስገቡ
- የብር መጠኑን ያስገቡ
- የባለ ስድስት አህዝ የሚስጥር ቁጥሩን በማስገባ ክፍያዎን ይፈጽሙ
እናት ባንክ
- በሞባይል ዋሌት ( USSD)
- *845# ላይ ይደውሉ
- ፒን ያስገቡ
- 4 ይምረጡ (ክፍያዎች)
- 2 ይምረጡ (ኢትዮ ቢል ክፍያ)
- 1 ያስገቡ (የአገልግሎት ቁጥር) or 2 (ሂሳብ ቁጥር)
- የዴቢት አካውንት ይምረጡ
- አስተያየቶችን ያስገቡ
- ያረጋግጡ 1 (ትክክል) or 2 (አይደለም)
- በመጨረሻም ማረጋገጫ መልእክት ይደርሳል
እናት ባንክ
2. እናት ሞባይል አፕሊኬሽን
- "Login" የሚለውን ይምረጡ
- ፒን ያስገቡ 'Submit' ይምረጡ
- "ክፍያዎች" ን ይምረጡ
- "የኢትዮ ቴሌኮም ቢል ክፍያ" የሚለውን ይጫኑ
- ሂሳብ ቁጥር መምረጥ / ሞባይል ቁጥር መምረጥ
- ከ "ዴቢት ሂሳብ ቁጥር" ውስጥ ሂሳብ ይምረጡ፡ ዝርዝር አስገባ መጫን “Submit” የሚለውን መምረጥ
- "አረጋግጥ" የሚለውን መጫን
- በመጨረሻም ማረጋገጫ በአገልግሎት ቁጥር እና መጠን ይደርሶታል