የመደበኛ ስልክ ጥቅል

በመደበኛ ስልክ ጥቅል አገልግሎታችን ወጪዎን ይቆጥቡ!
ጥቅል 1
50 ብር
  • 300 ደቂቃ ከመደበኛ ወደ መደበኛ ስልክ ከከተማ ወደ ከተማ
  • 400 ደቂቃ ከመደበኛ ወደ መደበኛ ስልክ ከተማ ውስጥ
  • 100 ደቂቃ ከመደበኛ ስልክ ወደ ሞባይል
  •  
አዲስ
ጥቅል 2
100 ብር
  • 400 ደቂቃ ከመደበኛ ወደ መደበኛ ስልክ ከከተማ ወደ ከተማ
  • 1200 ደቂቃ ከመደበኛ ወደ መደበኛ ስልክ ከተማ ውስጥ
  • 300 ደቂቃ ከመደበኛ ስልክ ወደ ሞባይል
  •  
አዲስ
ጥቅል 3
150 ብር
  • 550 ደቂቃ ከመደበኛ ወደ መደበኛ ስልክ ከከተማ ወደ ከተማ
  • 1600 ደቂቃ ከመደበኛ ወደ መደበኛ ስልክ ከተማ ውስጥ
  • 500 ደቂቃ ከመደበኛ ስልክ ወደ ሞባይል
  •  
አዲስ
ጥቅል 4
250 ብር
  • ያልተገደበ ጥሪ ከመደበኛ ወደ መደበኛ ስልክ ከከተማ ወደ ከተማ
  • ያልተገደበ ጥሪ ከመደበኛ ወደ መደበኛ ስልክ ከተማ ውስጥ
  • 1000 ደቂቃ ከመደበኛ ስልክ ወደ ሞባይል
  •  
አዲስ

ለመመዝገብ አቅራቢያዎ የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከልን ይጎብኙ!

  • ለቅድመ ክፍያ፣ ድህረ ክፍያ፣ ባለገመድ (PSTN) እና ገመድ-አልባ (CDMA) መደበኛ የስልክ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ነባር እና አዲስ የድርጅት ደንበኞች የቀረበ አገልግሎት ነው፡፡
  • በማንኛውም ጊዜ ለአገልግሎቱ መመዝገብ የሚቻል ሲሆን የተገዛው ጥቅል ወዲያውኑ የሚለቀቅ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ደንበኞች በወር መካከል የሚገዙ ከሆነ እስከ ወሩ መጨረሻ ቀን ድረስ ያሉት ቀናቶች ተሰልተው የሚገኘው የጥቅል መጠንን በስሌት በተገኘው ክፍያ አገልግሎቱ የሚቀርብላቸው ሲሆን ሙሉ ሂሳብ እና ጥቅሉ ከቀጣይ ወር ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • የቅድመ ክፍያ ደንበኞች ለአገልግልቱ ሲመዘገቡ በቂ ሂሳብ ሊኖራቸው የሚገባ ሲሆን፤ የድህረ ክፍያ ደንበኞች በወሩ መጨረሻ ከወርሃዊ ሂሳባቸው ጋር የሚደመር ይሆናል፡፡
  • ጥቅሉ ወደ አለም ዓቀፍ እና አጫጭር ቁጥሮች ለሚደረግ ጥሪ አያገለግልም፡፡
  • ደንበኞች እንዲቋረጥላቸው እስካልጠየቁ ድረስ አንድ ጊዜ ተመዝግበው በየወሩ አገልግሎቱ የሚቀርብላቸው ይሆናል፡፡
  • ደንበኞች ለተለያዩ የጥቅል አይነቶች መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • ቀሪ የጥቅል መጠንዎን በኢትዮ ገበታ እና *804*መደበኛ የስልክ ቁጥር/የሚስጢር ቁጥር# በመደወል ማወቅ ይችላሉ፡፡
  • ከጥቅል ውጪ የሚደውሉ ከሆነ በነባሩ የመደበኛ ስልክ መስመር ታሪፍ የሚከፍሉ ይሆናል፡፡
  • ሁሉም ዋጋዎች ተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተቱ ናቸው፡፡