የመደበኛ ስልክ አገልግሎት

መደበኛ ስልክ ባለገመድ እና ገመድ አልባ የስልክ አገልግሎት ሲሆን የድምፅ እና የፋክስ አገልግሎት የሚሰጥበት ነው፡፡ መደበኛ ስልክ በቦታ የተገደበ ሲሆን በዋነኝነት ለመኖሪያ ቤት እና ቢሮ አገልግሎት ይውላል፡፡ አገልግሎቱ እጅግ አስተማማኝ እና በዋጋም ርካሽ በመሆኑ ተመራጭ ነው፡፡

መደበኛ የስልክ አገልግሎት በሚከተሉት ኔትወርኮች አማካኝነት ያገኙታል

  • መደበኛ ባለገመድ
  • ገመድ አልባ መደበኛ ስልክ

የቤት ስልክ ወይም ባለሽቦ ስልክ በመባል የሚታወቅ ሲሆን በመኖሪያ ቤት እና በቢሮዎች (በቦታ) የተገደበ አገልግሎት ሲሆን የድምፅ፣ የፋክስ እና የኢንተርኔት አገልግሎት ለማቅረብ ይረዳል፡፡

መደበኛ ሽቦ አልባ ተርሚናል እና ስልክ በመጠቀም የሚሰጥ አገልግሎት ነው ሲሆን መደበኛውን ባለገመድ ስልክ በመተካት የድምፅ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

መደበኛ ባለገመድ ስልክ + መደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ኮምቦ

በኮምቦ ሁለት አገልግሎቶችን በአንድ መስመር ያግኙ!

የአገልግሎት ዋጋዎች

መመዝገቢያ እና ወርሃዊ ክፍያ

የአገልግሎት መጠቀሚያ ክፍያ

የክፍያ ዓይነት

ዋጋ 

ለባለገመድ ስልክ (ቅድመ እና ድህረ ክፍያ) ለመመዝገብ

280 ብር

ገመድ አልባ ስልክ (ቅድመ እና ድህረ ክፍያ) ለመመዝገብ

85 ብር

ወርሃዊ ክፍያ

9 ብር

የአከፋፈል ሁኔታ 

መደበኛ የመጠቀሚያ ዋጋ በብር

ከመደበኛ ሰዓት ውጪ የመጠቀሚያ ዋጋ በብር

ከተማ ውስጥ

0.23 በ 6 ደቂቃ

0.23 6 በ 6 ደቂቃ

ከከተማ ወደ ከተማ

0.46 per ደቂቃ

0.29 በ ደቂቃ

ለአለም ዓቀፍ ጥሪ የመጠቀሚያ ዋጋ

ዞኖች 

አህጉር

የመጠቀሚያ ዋጋ በብር

ዞን 1

አፍሪካ

9.36

ዞን 2

ኤዥያ እና መካከለኛው ምስራቅ

7.5

ዞን 3

አውሮፓ

7.19

ዞን 4

ሰሜን አሜሪካ

7.19

ዞን 5

ደቡብ አሜሪካ

7.36

ዞን 6

ኦሽኒያ

8.95