የደንበኛ አገልግሎት ሲስተም

ክላውድ ቤዝድ ኮንታክት ሴንተር አገልግሎት/ Contact Center Solutions

ከመደበኛ የቴሌኮም አገልግሎቶች ባሻገር
ክላውድ ላይ የተመሠረተ የኮንታክት ሴንተር አገልግሎትን በመጠቀም የድርጅትዎን አቅም ያጎልብቱ!

ክላውድን መሰረት ያደረገ ሲሆን የደንበኞችን ጥያቄ በዘመነ መልኩ ልዩ ልዩ አማራጮች ማለትም በድምጽ፣ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፣ በኢሜል፣ በድረ-ገጽ፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች፣ እንዲሁም ቻትቦትን (Chatbot) በመጠቀም ተቀብሎ በአንድ ላይ በማቀናጀት ለደንበኞች አገልግሎት ባለሞያዎች በማቅረብ መፍትሄ እንዲያገኙ የሚረዳ አሰራር ነው፡፡

ባህሪያት (አድ ሆን ሞጁልስ

1. ሲአርኤም (CRM Connector)
  • የጥሪማዕከላትንከደንበኛመረጃጋርያገናኛል፡፡
  • ደዋዮችን ለሚያስተናግዱ የጥሪ ማዕከል ባለሞያዎች የደንበኞች መረጃ በስክሪን ላይ እንዲታያቸው በማድረግ የተሻለየደንበኞችአገልግሎትእንዲኖር ያግዛል፡፡
2. የመልሶ ጥሪ (Call Back Manager)
  • ጥሪያቸው ምላሽ ያላገኘ ደንበኞች እንዳይታለፉ ለመቆጣጠር እና ወዲያውኑ ለማግኘት ይረዳል፡፡
3. የዳሰሳጥናትሞጁል (Survey Module)
  • ከጥሪ መስተንግዶ ወይም ከኢሜይል እና የፅሁፍ መልዕክቶች ልውውጥ በኋላ የዳሰሳ ጥናት በራሱ ያደርጋል፡፡
  • የመስተንግዶ ጥራት እና የደንበኞች እርካታን ወዲያውኑ ለማወቅ ያስችላል፡፡
4. የአጭር ጽሑፍ አገልግሎት አገናኝ (SMS connector)
  • በሲአርኤም እና በሶስተኛ ወገን የሶፍትዌር ሶሉሽኖች በመታገዝ ለግለሰብ ወይም በብዙሀን ደንበኞች አጭር መልዕክት በሞባይላቸው እንዲደርሳቸው ያደርጋል፡፡
  • ደንበኞቻችንን ለማግኘት፣ ግንዛቤ ለመፍጠር እንዲሁም ሽያጫችን እንዲጨምር ያግዛል፡፡
 5. ማህበራዊሚዲያማገናኛ (Social Media Connector)
    • የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በአንድ ገፅ ላይ ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡
    • በማህበራዊ ገፆች ላይ ለደንበኞች ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ስለሚያስችል የደንበኞችን እርካታ ይጨምራል፡፡
6. የጉዳዮችን ለማስተዳደር(Case management)
  • የደንበኞች መስተንግዶ ወኪሎች ጥሪ እያስተናገዱ ጠቃሚ መረጃዎች እና ብልሽት/ቅሬታ በመመዝገብ የተመዘገበበትን የትኬት ቁጥር ለሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ይልካሉ፡፡
7. የቪዲዮ ዊጄት (Video Widget)
8. ዋትስአፕማገናኛ (WhatsApp connector)
9. የመረጃ ቋት (Knowledge base)

ጥቅሞች

  • የደንበኞችተሳትፎንአበረታች
  • የደንበኞችንመሰረታዊ እንዲሁም ሌሎች ፍላጎቶችን በተሻለሁኔታማሟላት
  • የደንበኛ ጉዳዮችን በፍጥነት መፍትሄ ለመስጠት
  • የደንበኞችን ታማኝነት እን እርካታ ለማሻሻል
  • በውድድር ውስጥ በልጦ ለመገኘት
  • የሥራማስኬጃወጪለመቀነስ
  • ከተወዳዳሪዎች የላቀ እና ተመራጭ ሽያጭን ለመጨመር
  • እየዘመኑ የመጡ የተለያዩ የግንኙነት አማራጮችን ለመጠቀም

ተጨማሪ ዋጋዎች

የድምጽ ቀረጻ ፍቃድ በደንበኛ

1,222 ብር

ተጨማሪ ሞጁሎች (Add-on Modules) በኤጀንት በወር ተመን

1,257 ብር

በደንበኛ የአንድ ጊዜ ክፍያ የሚፈፀምባቸው

የድምጽ ኤጀንት ብቻ ደንበኛ 

275,437 ብር

የመልቲሚዲያ ኤጀንት ደንበኛ

325,803 ብር

እያንዳንዱ ተጨማሪ ሞጁሎች (Add on Module)

150,512 ብር

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች ላይ የተመሰረተ ቻትቦት ለ 2 ቻናሎች

104, 767 ብር

የቻትቦት እና ተጨማሪ ቻናሎች ወርሃዊ ምዝገባ

52,387 ብር

የቻትቦት ተጨማሪ ቋንቋ

15,716 ብር

የአንድ ጊዜ የቻትቦት ዝግጅት

1,031,008 ብር

አንድ ጊዜ ለማዘጋጀት ክፍያ ለአንድ ተጨማሪ ቻናል ለቻትቦት

345,955 ብር



ዓይነቶች


መሰረታዊ (የድምጽ ኤጀንት ጥቅል) 5,006 ብር/በወር/በኤጀንት።

የላቀ (ባለብዙ ቻናል ቅርቅብ) 5,239 ብር/በወር/በኤጀንት።


የላቀ ፕላስ ሱፐርቫይዘር + መልቲ ቻናል የድምጽ ጥቅል) 6,672 ብር/በወር/በኤጀንት

ተጨማሪ ሞጁሎች (Add on Modules)

ገቢ ጥሪ

***


ወጪ ጥሪን ለማየት

***


DTMF IVR with DB DIP***


የኤጀንቶች የስራ ቦታ

***


ወቅታዊ (Realtime) ዳሽቦርድ 



*


የመጨረሻዎቹ 5 የጥሪ/ምልልስ ታሪኮች 

***


የድምጽ ቀረጻ

***


የኢሜይል ቻናሎች


**


ዌብ ቻት


**


ሪፖርት



*


የክፍያ መጠየቂያ

***


የደንበኞች መረጃ በስክሪን ላይ ማየት

***


መልሶ ለመደወል ሞጁል

***


አቫያ ስፔስ

***


ዩሲ

***


የቪዲዮ ዊጄት




*

የደንበኛ ዳሰሳ ሞጁል




*

ዋትስአፕ ማገናኛ




*

የመረጃ ቋት




*

ማህበራዊ ሚዲያ (ፌስ ቡክ፣ ትዊተር እና ኢንስታግራም)




*

ጉዳይ ለማስተዳደር




*

የጽሑፍ መልዕክት አገናኝ




*