የሞባይል ኮንፈረንስ ጥሪ አገልግሎት በተለያዩ አካባቢዎች ከሚገኙ እስከ አምስት የሚደርሱ ተጠቃሚዎችን የሚያካትት የስራ ወይም የማህበራዊ ጉዳይ ስብሰባ/ ውይይት የኮንፈረንስ ጥሪ አገልግሎትን በመጠቀም በቀላሉ ያካሂዱ የኮንፈረንስ ጥሪ አገልግሎት አጠቃቀም ወደ መጀመሪያው ቁጥር ይደውሉ ስልኩ እስኪነሳ ይጠብቁ የደወሉላቸውን ደንበኛ ሆልድ (hold) ላይ በማድረግ ለሁለተኛውን ቁጥር ለመደወል አድ ኮል (add call) የሚለውን ይንኩ ሁለተኛውን ቁጥር በመደወል እስኪነሳ ይጠብቁ “conference” ወይም “Merge call” የሚለውን ሲመርጡ ከደወሉላቸው ሁለቱም ደንበኞች በጋራ ማውራት ይችላሉ ተጨማሪ ሰዎችን ወደ ኮንፈረንስ ጥሪዎ ለማካተት ከቅደም ተከተሉ ከ3ኛ እስከ 5ኛ ያሉትን ትዕዛዛት ይድገሙ የአገልግሎት ዋጋ የደወሏቸው ጥሪዎች በሙሉ በመደበኛው የድምፅ ጥሪ አገልግሎት ዋጋ ተሰልተው አጠቃላይ ድምሩን ይከፍላሉ