ኢ-ሲም

ኢ-ሲም

  • ስልክዎ በዘመናዊው ኢ-ሲም ይሰራል?
  • አገልግሎቱን መስጠት ጀምረናል!
    • ነባሩን ሲም ካርድ የተካ ቴክኖሎጂ
    • በቀላሉ ከስልክ ቀፎዎ ጋር በማናበብ ብቻ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል

የሚሰጣቸው ጥቅሞች

  • ቀላል እና ብቁ የኔትወርክ ግንኙነት
  • በአንድ ስልክ ከአንድ በላይ የአገልግሎት ቁጥር መጠቀም የሚያስችል
  • ሲም ካርድ እየቀያየሩ መጠቀምን ያስቀራል
  • ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ታብሌት የመሳሰሉትን በቀላሉ ለማገናኘት፣ ለአምራቾች፣ አከፋፋዮች እና አገልግሎት ሰጪዎች፣ ለትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እንዲሁም የተለያዩ ዲጂታል ዲቫይሶችን በቀላሉ በማገናኘት ቀልጣፋ አገልግሎት የማግኘት ፍላጎት ላላቸው ሁሉ የቀረበ ምርጥ መላ፡፡

በኢ-ሲም የሚሰሩ ስልኮች

ሳምሰንግ

      •  ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ 20
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ20+
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ 20 አልትራ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ 21
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ21+ 5ጂ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ21+ አልትራ 5ጂ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ22
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ22+
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኖት 20
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኖት 20 አልትራ 5ጂ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ፎልድ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ዘድ ፎልድ2 5ጂ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ዘድ ፎልድ3 5ጂ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ዝድ ፍሊፕ

አይፎን

        • አይፎን ኤክስ አር
        • አይፎን ኤክስ ኤስ
        • አይፎን ኤክስ ኤስ ማክስ
        • አይፎን 11
        • አይፎን 11 ፕሮ
        • አይፎን ኤስ ኢ 2 (2020)
        • አይፎን 12
        • አይፎን 12 ሚኒ
        • አይፎን 12 ፕሮ
        • አይፎን 12 ፕሮ ማክስ
        • አይፎን 13
        • አይፎን 13 ሚኒ
        • አይፎን 13 ፕሮ
        • አይፎን 13 ፕሮ ማክስ
        • አይፎን ኤስ ኢ 3 (2022)

ጉግል

        • ጎግል ፒክስል 3ኤ ኤክስ ኤል
        • ጎግል ፒክስል 4
        • ጎግል ፒክስል 4ኤ
        • ጎግል ፒክስል 4 ኤክስ ኤል
        • ጎግል ፒክስል 5
        • ጎግል ፒክስል 5ኤ
        • ጎግል ፒክስል 6
        • ጎግል ፒክስል 6 ፕሮ
        • ጎግል ፒክስል 3 ኤክስ ኤል
        • ጎግል ፒክስል 2 ኤክስ ኤል

ሁዋዌ

      • ሁዋዌ ፒ40
      • ሁዋዌ ፒ40 ፕሮ
      • ሁዋዌ ሜት 40 ፕሮ

ሞቶሮላ

      • ሞቶሮላ ራዛር 2019
      • ኑ ሞባይል ኤክስ5
      • ጄምኒ ፒዲኤ
      • ራኩቴን ሚኒ

ኦፖ

      • ኦፖ ፋይንድ ኤክስ3 ፕሮ
      • ኦፖ ሬኖ 5ኤ
      • ኦፖ ሬኖ 6 ፕሮ 5ጂ