ቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል

ለአገልግሎቱ ሲመዘገቡ ያልተጠቀሙበት ቀሪ ጥቅል ሳይባክንብዎ ወደ ቀጣይ ወር ይተላለፍልዎታል!

ቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ድምፅ እና ዳታ ጥቅል​

ቋሚ ወርሃዊ ጥቅል ገዝተው ከጥቅል ውጪ ሲጠቀሙ

  • 0.50 ብር በደቂቃ 0.40 ብር በደቂቃ
  • 0.20 ብር በሜ.ባ 0.15 ብር በሜ.ባ ቅናሽ ያለው ሲሆን ያልተጠቀሙበት ቀሪ የጥቅል መጠን ካለዎትም ሳይባክንብዎ ወደ ቀጣይ ወር የሚተላለፍልዎ ይሆናል፡፡

ወርሃዊ
የዳታ ጥቅል

  • የአገልግሎት አማራጭ:

  • 500 ሜ.ባ በ35 ብር
  • 1 ጊ.ባ በ50 ብር
  • 2 ጊ.ባ በ100 ብር
  • 4 ጊ.ባ በ175 ብር
  • 10 ጊ.ባ በ379 ብር
  • 20 ጊ.ባ በ549 ብር
  • 50 ጊ.ባ በ799 ብር
  • 100 ጊ.ባ + ያልተገደበ የፅሁፍ መልዕክት በ849 ብር
  • 150 ጊ.ባ + ያልተገደበ የፅሁፍ መልዕክት በ889 ብር

ወርሃዊ
የድምፅ ጥቅል

  •  
  • የአገልግሎት አማራጭ:

  • 125 ደቂቃ + 35 የጽሁፍ መልእክት 35 ብር
  • 200 ደቂቃ +50 የጽሁፍ መልእክት በ50 ብር
  • 400 ደቂቃ +95 የጽሁፍ መልእክት በ95 ብር
  • 500 ደቂቃ+120 የጽሁፍ መልእክት በ120 ብር
  • 1000 ደቂቃ +195 የጽሁፍ መልእክት በ 195 ብር
  • 2000 ደቂቃ + 380 የጽሁፍ መልእክትበ380 ብር
  •  

ወርሃዊ
የድምፅ+ዳታ ጥቅል

  •  
  • የአገልግሎት አማራጭ:

  • 125 ደቂቃ + 2 ጊ.ባ በ140 ብር
  • 375 ደቂቃ + 2 ጊ.ባ በ200 ብር
  • 1250 ደቂቃ + ያልተገደበ ዳታ በ1663 ብር
  •  
  •  

ወርሃዊ ፍሌክሲ

  •  
  • 2280 ፍሌክሲ ጥቅል በ100 ብር
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  

ቋሚ ወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም ጥቅል​

ቋሚ ወርሃዊ
ያልተገደበ ፕሪሚየም

  •  

  • የአገልግሎት አማራጭ:

  • ያልተገደበ የሀገር ውስጥ ጥሪ በ 699 ብር
  • ያልተገደበ ዳታ በ 999 ብር
  • ድምፅ + ዳታ በ 1399 ብር
  •  
  •  

ቋሚ ወርሃዊ
ያልተገደበ ፕሪሚየም

  •  

  • የአገልግሎት አማራጭ:

  • ያልተገደበ የሀገር ውስጥ ጥሪ
  • ያልተገደበ ዳታ
  • ያልተገደበ አጭር የፅሁፍ መልዕክት
  • 100 ደቂቃ የውጭ ሀገር ጥሪ + 50 አጭር የፅሁፍ መልዕክት
  •  

ደንብና ሁኔታዎች

  • ሁሉም የቅድመ ክፍያ፣ የድህረ ክፍያ እና የሀይብሪድ ሞባይል ደንበኞች ለቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል በማንኛውም ጊዜ መመዝገብና አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • ሁሉም የግለሰብም ሆነ የድርጅት ደንበኞች ለቋሚ ወርሃዊ ጥቅል መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • በማይ ኢትዮቴል ወይም *999# ላይ በመደወል እንዲሁም በኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከላት በአካል በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • ለቋሚ ወርሃዊ ጥቅል በመመዝገብ ከጥቅል አገልግሎት ውጭ ሲጠቀሙ የሀገር ውስጥ ጥሪ 20% ቅናሽ እንዲሁም ለዳታ አገልግሎት 25% ቅናሽ ያገኛሉ፡፡
  • ደንበኞች ከተመዘገቡት የቋሚ ጥቅል አገልግሎት ውጭ ለሚጠቀሙት የጥሪ አገልግሎት ከመደበኛው ሰዓት ውጭ ያለው የታሪፍ ዋጋ ማለትም 35 ሳንቲም በደቂቃ ይከፍላሉ፡፡
  • ደንበኞች ያልተጠቀሙት ጥቅል ወደ ሚቀጥለው አንድ ወር ይተላለፍላቸዋል፡፡
  • ጥቅሉን ከተመዘገቡበት የአገልግሎት ቁጥር ውጭ ወደ ሌላ የአገልግሎት ቁጥር ማስተላለፍ አይችሉም፡፡
  • የሞባይል ድምጽ ጥቅሉ የሚያገለግለው ለሀገር ውስጥ ጥሪዎች ብቻ ነው፡፡ በተጨማሪም ለአጭር የአገልግሎት ቁጥሮች አያገለግልም፡፡
  • 150 ጊ.ባ ዳታ በራስ አገዝ የጥቅል መግዣ አማራጮች የማይገኝ አገልግሎቱን ለመግዛት አቅራቢያዎ የሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችንን ይጎብኙ
  • ከአገልግሎት ማብቂያ ጊዜ በፊት ጥቅሉ ካለቀብዎ 9 ሣንቲም በሜ.ባ መጠቀም ይችላሉ፡፡
  • ሁሉም ዋጋዎች የተጫማሪ እሴት ታክስን ያካትታሉ።