የድህረ ክፍያ ሞባይል ጥቅል
ለድርጅት ደንበኞቻችን የተለያዩ ጥቅሎችን በድህረ ክፍያ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኙ በልዩነት የቀረበ አገልግሎት ነው፡
ወርሃዊ የድህረ ክፍያ ጥቅል
ብር600
/ወር
- 4 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
- 2,000 ደቂቃ 25 ጊ.ባ 800 የፅሁፍ መልዕክት 200 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር1000
/ወር
- 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
- ያልተገደበ ድምፅ 50 ጊ.ባ ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት 300 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር1500
/ወር
- 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
- 70 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
- ያልተገደበ ድምፅ 70 ጊ.ባ, ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት, 400 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር2000
/ወር
- 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
- 100 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
- ያልተገደበ ድምፅ 150 ጊ.ባ ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት 700 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
የድህረ ክፍያ የ2 ዓመት ኮንትራት ፕላን
Get More Package Resource!
45%
more package resource!
ብር200
/ወር
- 4 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
- 500 ደቂቃ, 8 ጊባ, 200 አጭር መልእክት ,60 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር400
/ወር
- 4 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
- 1,100 ደቂቃ 20 ጊ.ባ 500 የፅሁፍ መልዕክት, 150 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር600
/ወር
- 4 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
- 3,300 ደቂቃ 30 ጊ.ባ ,1000 የፅሁፍ መልዕክት, 200 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር1000
/ወር
- 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
- 30 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
- ያልተገደበ ድምፅ ,70 ጊ.ባ, ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት, 400 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር1500
/ወር
- 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
- 100 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
- ያልተገደበ ድምፅ, 100 ጊ.ባ, ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት, 500 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር2000
/ወር
- 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
- 200 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
- ያልተገደበ ድምፅ ,150 ጊ.ባ ,ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት ,900 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ከጥቅል ውጪ ሲጠቀሙ
የአገልግሎት ማብቂያ ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት ጥቅልዎን ተጠቅመው ከጨረሱ 8 ሣንቲም/ሜ.ባ 8 ሣንቲም/ፅሁፍ መልዕክት 25 ሣንቲም/በደቂቃ
ደንብና ሁኔታዎች
- የድርጅት ድህረ ክፍያ ሞባይል ጥቅል አገልግሎት በነጠላ ወይም በጅምላ በቋሚነት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ለአገልግሎቱ ለማግኘት የኢትዮ ቴሌኮም የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን ይጎብኙ፡፡
- የተገደበ መጠን ያላቸው የድህረ ክፍያ ሞባይል አገልግሎቶች ወደ ሶስተኛ ወገን ማስተላለፍ ይቸላል፡፡
- የድርጅት ድህረ ክፍያ ሞባይል ጥቅል የአጠቃቀም ቅድመ ሁኔታ
- ወደ ኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ
- ወደ ሁሉም ኔትወርክ
- ከጥቅል ውጪ የመጠቀሚያ ጥቅል
- ያልተጠቀሙበት ከፍተኛው 50% የሚሆነው ዳታ እና ድምፅ ጥቅል ወደ ቀጣይ ወር የሚተላለፍ ሲሆን በቀጣዩ ወር የመጠቀሚያ ወቅት ቅድሚያ የተላለፈልዎትን የጥቅል መጠን እንዲጠቀሙ የሚደረግ ይሆናል፡፡
- የእንኳን ደህና መጡ ዳታ ስጦታ ወደ ቀጣይ ወይ የማይተላለፍ ሲሆን በተመዘገቡበት የመጀመሪያው ወር ብቻ እንዲጠቀሙበት የቀረበ ነው፡፡
- ደንበኞች የማመልከቻ ቅፅ በመሙላት እና ለ2 ዓመት የድህረ ክፍያ ውል በመፈረም አገልግሎቱን ለl24 ወራት ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ድርጅቶች የተለያዩ የድህረ ክፍያ ኮንትራት ፕላኖችን ለሰራተኞቻቸው፣ ደንበኞቻቸው እንዲሁም አጋሮቻቸው መግዛት ይችላሉ ነገር ግን ለአንድ ነጠላ የአገልግሎት ቁጥር አንድ ፕላን ብቻ መምረጥ ይኖርባቸዋል፡፡
- ደንበኞች በወር ውስጥ በማንኛውም ቀን ለድህረ ክፍያ ሞባይል ኮንትራት ፕላን ከተመዘገቡ በጠየቁት ፕላን መሰረት የሚያገኙት ጥቅማ ጥቅሞች ወዲያውኑ የሚለቀቅላቸው ሲሆን ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ በቋሚነት በየ30 ቀናት ማግኘት የሚቀጥሉ ይሆናል፡፡
- ለ 2 ዓመት ወይም 24 ወራት የገቡትን የውል ግዴታ ሳይፈፅሙ ውል ማቋረጥ አይቻልም፡፡ ውሉን ለማቋረጥ ደንበኛው ከወሰነ ግን በስምምነቱ መሰረት የቅጣት ክፍያውን በመክፈል ማቋረጥ ይቻላል፡፡
- የቅጣት ክፍያው የሚሰላው = ወርሃዊ ክፍያ * የተደረገ ቅናሽ (45%) * አገልግሎቱን ያገኙባቸው አጠቃላይ ወራት
- የውጭ ሀገራት ጥሪ ለመዳረሻ 1 እና መዳረሻ 2 ያገለግላል
- መዳረሻ 1: አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ፈረንሳይ፣ ቻይና፣ እስራኤል፣ ኖርዌይ፣ ህንድ እና ኩዌት
- መዳረሻ 2: አውስትራሊያ፣ ኬኒያ፣ ናይጄሪያ፣ ጀርመን፣ ሳውዲ አረቢያ፣ እንግሊዝ፣ ሱዳን እና ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ
- ለድርጅት ድህረ ክፍያ ሞባይል አገልግሎት የአገልግሎት ጊዜው ከማብቃቱ በፊት ጥቅሉን ተጠቅመው ከጨረሱ
- ዳታ: 8 ሣንቲም በሜ.ባ
- ድምፅ: 25 ሣንቲም በደቂቃ
- መልዕክት: 8 ሣንቲም በመልዕክት
- ወደ ሌላ ኔትወርክ ለመደወል በመደበኛ የአገልግሎት ዋጋ 75 ሣንቲም በደቂቃ
- ድርጅቶች የድህረ ክፍያ ጥቅል ከገዙ ለመደበኛ ድህረ ክፍያ አገልግሎት መክፈል ከሚጠበቅባቸው ወርሃዊ ኪራይ (9 ብር) ነፃ ይደረጋሉ፡፡
- ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታን ያካትታሉ፡፡