.

አስተማማኝ የመጠባበቂያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የላቀ የመጠባበቂያ ኃይል አቅርቦት አማራጮች

5 ኪሎ ዋት 10 ኪሎ   ዋት 15 ኪሎ   ዋት








አንድ
ኢንቨርተር



ሁለት
ኢንቨርተር



ሶስት
ኢንቨርተር
ፓወር ሞጁል ፓወር ሞጁል ፓወር ሞጁል
ባትሪ ሞጁል ባትሪ ሞጁል ባትሪ ሞጁል
የመጠባበቂያ ሳጥን
4ጂ ዶንግል
ኢንተለጀንት ኤሌክትሪክ ማጠራቀሚያ

አንድ
የመጠባበቂያ ሳጥን


አንድ
የመጠባበቂያ ሳጥን
4ጂ ዶንግል 4ጂ ዶንግል
ኢንተለጀንት ኤሌክትሪክ ማጠራቀሚያ ኢንተለጀንት ኤሌክትሪክ ማጠራቀሚያ

  • ደንበኞች መጠየቅ የሚችሉት ትንሹ የመጠባበቂያ የኃይል አቅርቦት 5 ኪሎ ዋት ሲሆን ትልቁ ደግሞ 15 ኪሎ ዋት ነው፡፡
  • ይህ የኃይል አቅርቦት ለድርጅት እና ለግለሰብ ቪአይፒ ደንበኞች የቀረበ ነው፡፡
  • ለ5 ኪሎ ዋት መጠባበቂያ ኃይል ሞጁል ተጨማሪ 5 ባትሪዎች እና 1 የኃይል መቆጣጠሪያ ሞጁል መግዛት ይቻላል፡፡
  • ለ10 ኪሎ ዋት መጠባበቂያ ኃይል ሞጁል ተጨማሪ 4 ባትሪዎች በተጨማሪነት መግዛት ይቻላል፡፡
  • ለ15 ኪሎ ዋት መጠባበቂያ ኃይል ሞጁል ተጨማሪ 6 ባትሪዎች በተጨማሪነት መግዛት ይቻላል፡፡
  • የኢትዮ ቴሌኮም በኩል የቀረቡ መገልገያዎችን ለመቀየር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የመቀየሪያ/የጥገና የዋስትና ጊዜ ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡
    • ኢንቨርተር- ለ10 ዓመት
    • መጠባበቂያ ሳጥን፣ ፓወር እና ባትሪ ሞጁል-ለ5 ዓመት
    • የላቀ ኃይል ማከማቻ (Intelligent electric quantity collector)--ለ1 ዓመት
  • መገልገያዎቹ በደንበኛ የአያያዝ ጉድለት፣ በአጠቃቀም ችግር እና ሆን ተብሎ የተፈጠረ ከሆነ በዋስትና የማይስተናገድ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!