6. የክፍያ ማጭበርበር
የተሰረቀ የቴሌ ብር አካውንት ወይም ያልተፈቀደ የክፍያ መረጃን በመጠቀም ግብይት የማከናውን ድርጊት ነው.
የክፍያ ማጭበርበር መቼ ይከሰታል?
አንድ ሰው የሌላውን ሰው የክፍያ መረጃ (ለምሳሌ ቴሌብር ወይም የባንክ ሂሳብ) በመስረቅ
ያልተፈቀደ ግብይት ወይም ግዢ ለመፈጸም የሚደረግ ማጭበርበር ነው፡፡
የማጭበርበር ድርጊቱ እንዴት ይፈጸማል?
- የሐሰት የደንበኞች መረጃን በመፍጠር እና ቴሌብር አካውንት በመክፈት
- የተሳሳተ የገንዘብ ክፍያ እና መረጃ በማዘጋጀት
- ሐሰተኛ የባለቤትነት መብቶችን በመጠቀም