ቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል
ለቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል አገልግሎት ሲመዘገቡ ያልተጠቀሙበት ቀሪ ጥቅል ሳይባክንብዎ ወደ ቀጣይ ወር ይተላለፍልዎታል!
አገልግሎቱን በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ እና በ *999# የሞባይል ጥቅል የሚለው ምርጫ ስር ቋሚ ወርሃዊ ጥቅል የሚለውን በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ።
- አንዴ ይመዝገቡ፣ በየወሩ በቋሚነት ይጠቀሙ!
ቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ድምፅ እና ዳታ ጥቅል
ወርሃዊ የሞባይል
ዳታ ጥቅል
ዳታ ጥቅል
-
የአገልግሎት ዝርዝር:
-
500 ሜ.ባ / 35 ብር
-
1 ጊ.ባ / 50 ብር
-
2 ጊ.ባ/ 105 ብር
-
4 ጊ.ባ/ 200 ብር
-
10 ጊ.ባ/ 420 ብር
-
ወርሃዊ የሞባይል
ድምፅ ጥቅል
ድምፅ ጥቅል
-
የአገልግሎት ዝርዝር:
-
125 ደቂቃ +35 የጽሁፍ መልእክት/ 35 ብር
-
200 ደቂቃ +50 የጽሁፍ መልእክት/ 50 ብር
-
400 ደቂቃ+95 የጽሁፍ መልእክት/ 95 ብር
-
500 ደቂቃ+ 120 የጽሁፍ መልእክት/ 120 ብር
-
1000 ደቂቃ+195 የጽሁፍ መልእክት / 195ብር
-
2000 ደቂቃ +380 የጽሁፍ መልእክት/ 380 ብር
-
ወርሃዊ የሞባይል
ድምፅ + ዳታ ጥቅል
ድምፅ + ዳታ ጥቅል
-
የአገልግሎት ዝርዝር:
-
125 ደቂቃ + 2 ጊ.ባ / 140 ብር
-
375 ደቂቃ + 2 ጊ.ባ / 200 ብር
-
1250 ደቂቃ + ያልተገደበ ዳታ /1,663 ብር
-
ወርሃዊ ፍሌክሲ
-
-
2280 ፍሌክሲ ዩኒት ጥቅል / 100 ብር
-
ቋሚ ያልተገደበ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል
ቋሚ ወርሃዊ
ያልተገደበ ፕሪሚየም
-
የአገልግሎት አማራጭ:
-
ያልተገደበ የሀገር ውስጥ ጥሪ 999 ብር
-
ያልተገደበ ዳታ 999ብር
-
ድምፅ + ዳታ 1700 ብር
-
ቋሚ ወርሃዊ
ያልተገደበ ፕሪሚየም
-
የአገልግሎት አማራጭ:
-
ያልተገደ የሀገር ውስጥ ጥሪ
-
ያልተገደበ ዳታ
-
100 ደቂቃ የውጭ ሀገር ጥሪ + 50 አጭር የፅሁፍ መልዕክት
-
የቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል ደንብና ሁኔታዎች
- ሁሉም የቅድመ ክፍያ ሞባይል፣ የድህረ ክፍያ ሞባይል እና የሀይብሪድ ሞባይል ደንበኞች ለቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል በማንኛውም ሰዓት መመዝገብና አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የግለሰብም ሆነ የድርጅት ደንበኞች ለቋሚ ወርሃዊ ጥቅል መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- በማይ ኢትዮቴል የሞባይል መተግበሪያ ወይም *999# ላይ በመደወል እንዲሁም በኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከላት በአካል በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ለቋሚ ወርሃዊ ጥቅል በመመዝገብ ከጥቅል አገልግሎት ውጭ ሲጠቀሙ 20% ቅናሽ የሀገር ውስጥ ጥሪ እንዲሁም 25% ቅናሽ የዳታ አገልግሎት ያገኛሉ፡፡
- ደንበኞች ከተመዘገቡት የቋሚ ጥቅል አገልግሎቱ ውጭ ለሚጠቀሙት የጥሪ አገልግሎት ከመደበኛው ሰዓት ውጭ ያለው የታሪፍ ዋጋ ወይም 35 ሳንቲም በደቂቃ የሚከፍሉ ይሆናል፡፡
- ያልተጠቀሙበት ጥቅል ወደ ሚቀጥለው አንድ ወር ብቻ ይተላለፍላቸዋል፡፡
- ጥቅሉን ከተመዘገቡበት የአገልግሎት ቁጥር ውጭ ወደ ሌላ የአገልግሎት ቁጥር ማስተላለፍ አይችሉም፡፡
- የሞባይል ድምጽ ጥቅሉ የሚያገለግለው ለሀገር ውስጥ ጥሪዎች ብቻ ነው፡፡ በተጨማሪም ለአጫጭር የአገልገሎት ቁጥሮች አያገለግልም፡፡
- ሁሉም ዋጋዎች የተጨማሪ እሴት ታክስን ያካትታሉ፡፡