ኢንተርፕራይዝ ኮላቦሬሽን ሶሉሽን_የኢትዮ-አቫያ ስፔስ መተግበሪያ

የኢትዮ-አቫያ ስፔስ መተግበሪያ

ክላውድን መሰረት ያደረገ የቪዲዮ ስብሰባዎችን (conference) ለማድረግ እንዲሁም ሰራተኛን ለማስተባበር የሚያስችል በተለይም በኮምፒውተር የታገዙ ስብሰባዎችን ለማካሄድ እና ፕሮጀክቶችን በርቀት ለመቆጣጠርና ለመምራት ተስማሚ ዘዴ ነው፡፡

  • የድረ-ገጽ ማሰሻን  እና የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም የቦታ ርቀት ሳይገድብ ሰራተኛችን፣ ልዩ ልዩ የስራ ክፍሎችን እና ድርጅቶችን በቀላሉ ለማገናኘት
  • የፕሮጀክት ሰራተኞች እና ባለሞያዎች ባሉበት ሆነው የስራ ክትትል እንዲያደርጉ የሚያገለግል ሲሆን ይህም ለጉዞ የሚያባክኑትን ገንዘብ፣ ጊዜ፣ የውሎ ዓበል ክፍያን እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን ያስቀራል።
  •  የድም እና የላቀ ጥራት ባለው የቪድዮ ኮንፈረንስ በመጠቀም  መስተጋብሮችን ያቀላል።
  • ለሰነድ አያያዝና አስተዳዳር ተመራጭ ነው።
  • ለቡድን አባላት መልዕክቶችን ለመላክ፣ ከዚህ በፊት የተደረጉ ምልልሶችን ለማየት እንዲሁም የተለያዩ ፋይሎችን ለቡድን/ለግለሰብ ለመላክ ያግዛል።
  • ስራን የማስተዳደር አገልግሎትን በመጠቀም  ለሠራተኞች ወይም ተማሪዎች እንዲያከናውኑ የሚፈልጉትን ስራ  ለመፍጠርና ለመመደብ ያስችላል፡፡
  • ባሉበት ሆነው የስራ ቅጥር ቃለ-መጠይቆችን ለማድረግ፣ ለማስተማር እና ሌሎች ተግባራትን ለማከናወን ይረዳል።

ቢዝነስ

  • ኮምፒተር ላይ ያሉ መተግበሪያዎችን ለማጋራት፣
  • ለመወያየት እና መልዕክት ለመላክ፣
  • የተለያዩ ስራዎችን እና ተግባራትን ለማስተዳደር፣
  • ከአውትሉክ፣ ከጉግል ቀን መቁጠሪያ፣ ስላክ እና ከማይክሮሶፍት ምርቶች ጋር ለማስተሳሰር፣
  • እስከ 200 ተሳታፊዎች ጋር የድምፅ እና የቪድዮ ኮንፈረንስ ለማድረግ፣
  • ያለገደብ ፋይል ለመላላክ እና ለማስቀመጥ፣
  • እስከ 35 ከሚደርሱ ተሳታፊዎች ጋር በአንድ ጊዜ ለመተያየት፣
  • የአቫያ ስፔስ ሩም መተግበሪያ (CU360 Integration)፣

ፓወር

  • ኮምፒተር ላይ ያሉ መተግበሪያዎችን ለማጋራት፣
  • ለመወያየት እና መልዕክት ለመላክ፣
  • የተለያዩ ስራዎችን እና ተግባራትን ለማስተዳደር፣
  • ከአውትሉክ፣ ከጉግል ቀን መቁጠሪያ፣ ስላክ እና ከማይክሮሶፍት ምርቶች ጋር ለማስተሳሰር፣
  • እስከ 200 ተሳታፊዎች ጋር የድምፅ እና የቪድዮ ኮንፈረንስ ለማድረግ፣
  • ያለገደብ ፋይል ለመላላክ እና ለማስቀመጥ፣
  • እስከ 35 ከሚደርሱ ተሳታፊዎች ጋር በአንድ ጊዜ ለመተያየት፣
  • የአቫያ ስፔስ ሩም መተግበሪያ (CU360 Integration)፣