የቢዝነስ ሞባይል ጥቅሎች

ቢዝነስ ሞባይል ጥቅል

ለቢዝነስ ሞባይል ጥቅል ይመዝገቡተጨማሪ የድምፅ ጥሪ ቅናሽ ያግኙ!

ያልተገደበ ሲዩጂ

ተጨማሪ ወጪ ሳያወጡ ያልተገደበ የድምጽ እና የአጭር ጽሑፍ መልዕክት ግንኙነትን ሰራተኞችዎ   እንዲጠቀሙ የሚያመቻቹበት የአገልግሎት አይነት ነው።

ስራዎን ያቀላጥፉ! ምርታማነትዎን ያሳድጉ!

ወርሃዊ ክፍያ

የአባላት ብዛት

ያልተገደበ ድምጽ እና አጭር የጽሑፍ መልእክት ሲዩጂ በተጠቃሚ (ብር)

ያልተገደበ ድምጽ

ሲዩጂ በተጠቃሚ (ብር)

5 - 20

10095

21 - 40

9590

41 - 100

9085

ከ100 በላይ

8580

  • አገልግሎቱ ለሁሉም ቅድመ ክፍያ፣  ድህረ ክፍያ እና ሀይብሪድ ተጠቃሚዎች የቀረበ ሲሆን ነገርግን ያልተገደበ ሲዩጂ ዋና ሂሳብ (ከፋዩ) የድህረ ክፍያ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ከማሽን ወደ ማሽን፣ ዳታ ብቻ፣ መደበኛ ስልክ እና መደበኛ የብሮድባንድ አገልግሎት ቁጥሮች ያልተገደበ  የሲዩጂ አባል መሆን አይችሉም፡፡
  • ያልተገደበ የሲዩጂ ኢንተርፕራይዝ ደንበኛ በደብዳቤ እስከጠየቀ ድረስ የግለሰብ ደንበኞች አገልግሎቱን ለመጠቀም አባል መሆን ይችላሉ።
  • ለሁሉም የተመዘገቡ ቁጥሮች ገዢው ድርጅት ወርሃዊ ክፍያን ይሸፍናል።
  • በአንድ ቡድን ውስጥ የሚፈቀደው ዝቅተኛው የሲዩጂ አባላት መጠን አምስት ነው።
  • አንድ የአገልግሎት ቁጥር አባል መሆን የሚችለው ለአንድ ሲዩጂ ቡድን ብቻ መሆን አለበት።
  • ያልተገደበ የሞባይል ድምጽ ጥሪ እና መልዕክት መጠቀም የሚፈቀደው በአባላት መካከል ብቻ ነው።
  • ከቡድኑ አባላት መካከል በተለያየ ምክንያት የተቋረጠ ቁጥር ቢኖርም ሌሎች አባላት ላይ ተጽዕኖ አይደርስባቸውም።
  • አገልግሎቱ ከሲዩጂ አባላት ውጭያሉ ጥሪዎችን፣ አጭር ቁጥር አገልግሎት እና ዓለም አቀፍ ቁጥሮችን እንዲሁም የኢንተርኔት አገልግሎትን አያካትትም። የተዘረዘሩት አገልግሎቶች በመደበኛታሪፍ መሰረት ተጠቃሚው የሚከፍል ይሆናል።
  • ገዢው ድርጅት በወሩ ውስጥ በማንኛውም ጊዜ አባላትን የመጨመር ወይም የመሰረዝ መብት አለው ነገርግን በወሩ መጀመሪያ ላይ ቢያደርገው የሚመከር ሲሆን ይህም ተጨማሪ የሲዩጂ ወርሃዊ ኪራይ በቢል መክፈያ ወቅት እንዳይከፍል ይረዳዋል፡፡
  • ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታን ያካተቱ ናቸው።

የቢዝነስ ሞባይል ከቡድን ጥቅል (CUG) ጋር

የቢዝነስ ሞባይል ከሲዩጂ ጋር የጥቅል መጠንወርሃዊ ክፍያ
2000 ደቂቃ + 50 ሜ.ባ + 100 የፅሁፍ መልዕክት460 ብር
1750 ደቂቃ + 50 ሜ.ባ + 100 የፅሁፍ መልዕክት405 ብር
1500 ደቂቃ + 50 ሜ.ባ + 80 የፅሁፍ መልዕክት350 ብር
1250 ደቂቃ + 50 ሜ.ባ + 80 የፅሁፍ መልዕክት295 ብር
1000 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 80 የፅሁፍ መልዕክት240 ብር
750 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 50 የፅሁፍ መልዕክት200 ብር
600 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 50 የፅሁፍ መልዕክት165 ብር
500 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 50 የፅሁፍ መልዕክት140 ብር
400 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 50 የፅሁፍ መልዕክት120 ብር
300 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 80 የፅሁፍ መልዕክት95 ብር
150 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 30 የፅሁፍ መልዕክት50 ብር

በጀትን መሠረት ያደረገ / ሃይብሪድ ቢዝነስ ሞባይል (ያለ ሲዩጂ)

የሀይብሪድ ሞባይል ጥቅል መጠንወርሃዊ ክፍያ
150 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 30 የፅሁፍ መልዕክት50 ብር
400 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 80 የፅሁፍ መልዕክት95 ብር
500 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 50 የፅሁፍ መልዕክት120 ብር
600 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 50 የፅሁፍ መልዕክት140 ብር
1000 ደቂቃ + 50 ሜ.ባ + 80 የፅሁፍ መልዕክት200 ብር
1600 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 80 የፅሁፍ መልዕክት296 ብር
2000 ደቂቃ + 5 ሜ.ባ + 80 የፅሁፍ መልዕክት350 ብር
2400 ደቂቃ + 50 ሜ.ባ + 100 የፅሁፍ መልዕክት400 ብር
2750 ደቂቃ + 50 ሜ.ባ + 100 የፅሁፍ መልዕክት450 ብር

ተጨማሪ መረጃዎች

  • የጥቅል ጥሪዎች ለመደበኛ እና ሞባይል ቁጥሮች ብቻ የቀረቡ ናቸው፡፡
  • ለሁሉም ጥቅሎች፣ ደንበኞች የስድስት ወር የአገልግሎት ስምምነት ውል መግባትአለባቸው።
  • ሁሉም ታሪፎች ተ.እ.ታን ያካተቱ ናቸው
  • ሌሎች የቢዝነስ ሕጎች አይለወጡም።

የደንበኝነት ምዝገባ መስፈርቶች

የደንበኛ አይነት የመመዝገቢያ መስፈርቶች
ቁልፍ ደንበኞች (Key account) የሆኑ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ኤምባሲዎች፣ መለስተኛ፣ አነስተኛና ጥቃቅን ድርጅቶች የአገልግሎት መጠየቂያ ደብዳቤ
የጂኤስኤም (GSM) የድህረ ክፍያ መመዝገቢያ መስፈርት
የቢዝነስ ሲዩጂ ሞባይል ዝርዝር መስመሮችን ማቅረብ
የቅድመ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ወደ ድህረ ክፍያ መቀየር አለባቸው
የደንበኝነት ምዝገባ ክፍያ መክፈል
በቢዝነስ ፖሊሲው መሠረት ገንዘብ ተቀማጭ ማድረግ