July 21, 2020

አዳዲስ ዕድሎችን ማምጣት

አትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም የባህርዳር ፅ/ቤት ማኔጅመንት እና ሠራተኞች ጋር በባህር ዳር ከተማ በተለምዶ ዓባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ አገር አቀፉን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አስጀመሩ2፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ »
አትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም የባህርዳር ፅ/ቤት ማኔጅመንት እና ሠራተኞች ጋር በባህር ዳር ከተማ በተለምዶ ዓባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ አገር አቀፉን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አስጀመሩ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ »