ፕሪሚየም ያልተገደበ የሞባይል ጥቅል

ፕሪሜየም ያልተገደበ የሞባይል ጥቅልን ይጠቀሙ

ጥቅሎቹን ለመግዛት ቴሌብርን ፣ ማይ ኢትዮቴልን እና *999# ይጠቀሙ!በተጨማሪም ቴሌብርን በመጠቀም ሲገዙ 10% ቅናሽ ያገኛሉ።

ሣምንታዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
300 ብር
  • ሣምንታዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
ወርሃዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
999 ብር
  • ወርሃዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
ወርሃዊ ያልተገደበ የድምፅ ጥቅል
699 ብር
  • ወርሃዊ ያልተገደበ የድምፅ ጥቅል
ወርሃዊ ያልተገደበ ድምፅ + ዳታ
1,399 ብር
  • ወርሃዊ ያልተገደበ ድምፅ + ዳታ
ወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም ፕላስ
2,330 ብር
  • ወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም ፕላስ

  • አገልግሎቱን በማይ ኢትዮቴል፣ ቴሌብር፣ ኢትዮ ገበታ *999# እንዲሁም በሽያጭ ማዕከሎቻችን ያገኙታል፡፡
  • የዳታ ብቻ ጥቅል አገልግሎት ለግለሰብ እንዲሁም ለድርጅት ደንበኞች የቀረበ ነው፡፡
  • ያልተገደበ መጠን ላላቸው ጥቅሎች ለሌሎች ደንበኞች ጥቅል ማጋራት አይቻልም፡፡
  • ያልተገደበ የድምፅ ጥቅልን ወደ ያልተገደበ ዳታ ጥቅል እንዲሁም በተቃራኒው ጥቅል በመቀየር መጠቀም ይቻላል፡፡ ይህ የሚሆነው ግን ጥቅሉን ገዝተው ከመጠቀምዎ በፊት መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ደንበኞች ያልተገደበ ፕሪሚየም ጥቅልን ለራሳቸው እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በስጦታ መላክ ይችላሉ፡፡
  • ደንበኞች የሞባይል ቁጥራቸው የአገልግሎት ጊዜ ከሚገዙት የጥቅል የቆይታ ጊዜ የሚበልጥ ወይም እኩል መሆን አለበት፡፡
  • ነባር የጥቅል አገልግሎት ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው፡፡
  • ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታን ያካትታሉ፡፡