የድህረ ክፍያ ሞባይል ጥቅል

ለድርጅት ደንበኞቻችን የተለያዩ ጥቅሎችን  በድህረ ክፍያ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኙ በልዩነት የቀረበ አገልግሎት ነው፡

ወርሃዊ የድህረ ክፍያ ጥቅል

ብር200 /ወር

  • 4 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 300 ደቂቃ 6 ጊ.ባ 100 የፅሁፍ መልዕክት
ብር400 /ወር

  • 4 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 800 Minute ,15GB,300 Sms, 50 min for all networks
ብር600 /ወር

  • 4 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 2,000 ደቂቃ 25 ጊ.ባ 800 የፅሁፍ መልዕክት 200 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር1000 /ወር

  • 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • ያልተገደበ ድምፅ 50 ጊ.ባ ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት 300 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር1500 /ወር

  • 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 70 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
  • ያልተገደበ ድምፅ 70 ጊ.ባ, ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት, 400 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር2000 /ወር

  • 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 100 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
  • ያልተገደበ ድምፅ 150 ጊ.ባ ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት 700 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ

የድህረ ክፍያ የ2 ዓመት ኮንትራት ፕላን

Get More Package Resource!
45%
more package resource!

ብር200 /ወር

  • 4 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 500 ደቂቃ, 8 ጊባ, 200 አጭር መልእክት ,60 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር400 /ወር

  • 4 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 1,100 ደቂቃ 20 ጊ.ባ 500 የፅሁፍ መልዕክት, 150 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር600 /ወር

  • 4 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 3,300 ደቂቃ 30 ጊ.ባ ,1000 የፅሁፍ መልዕክት, 200 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር1000 /ወር

  • 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 30 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
  • ያልተገደበ ድምፅ ,70 ጊ.ባ, ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት, 400 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር1500 /ወር

  • 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 100 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
  • ያልተገደበ ድምፅ, 100 ጊ.ባ, ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት, 500 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር2000 /ወር

  • 5 ጊ.ባ የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ
  • 200 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
  • ያልተገደበ ድምፅ ,150 ጊ.ባ ,ያልተገደበ ፅሁፍ መልዕክት ,900 ደቂቃ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ ኔትወርክ

  • የድርጅት ድህረ ክፍያ ሞባይል ጥቅል አገልግሎት በነጠላ ወይም በጅምላ በቋሚነት መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ለአገልግሎቱ ለማግኘት የኢትዮ ቴሌኮም የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን ይጎብኙ፡፡
  • የተገደበ መጠን ያላቸው የድህረ ክፍያ ሞባይል አገልግሎቶች ወደ ሶስተኛ ወገን ማስተላለፍ ይቸላል፡፡
  • የድርጅት ድህረ ክፍያ ሞባይል ጥቅል የአጠቃቀም ቅድመ ሁኔታ
    • ወደ ኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ
    • ወደ ሁሉም ኔትወርክ
    • ከጥቅል ውጪ የመጠቀሚያ ጥቅል
  • ያልተጠቀሙበት ከፍተኛው 50% የሚሆነው ዳታ እና ድምፅ ጥቅል ወደ ቀጣይ ወር የሚተላለፍ ሲሆን በቀጣዩ ወር የመጠቀሚያ ወቅት ቅድሚያ የተላለፈልዎትን የጥቅል መጠን እንዲጠቀሙ የሚደረግ ይሆናል፡፡
  • የእንኳን ደህና መጡ ዳታ ስጦታ ወደ ቀጣይ ወይ የማይተላለፍ ሲሆን በተመዘገቡበት የመጀመሪያው ወር ብቻ እንዲጠቀሙበት የቀረበ ነው፡፡
  • ደንበኞች የማመልከቻ ቅፅ በመሙላት እና ለ2 ዓመት የድህረ ክፍያ ውል በመፈረም አገልግሎቱን ለl24 ወራት ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • ድርጅቶች የተለያዩ የድህረ ክፍያ ኮንትራት ፕላኖችን ለሰራተኞቻቸው፣ ደንበኞቻቸው እንዲሁም አጋሮቻቸው መግዛት ይችላሉ ነገር ግን ለአንድ ነጠላ የአገልግሎት ቁጥር አንድ ፕላን ብቻ መምረጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ደንበኞች በወር ውስጥ በማንኛውም ቀን ለድህረ ክፍያ ሞባይል ኮንትራት ፕላን ከተመዘገቡ በጠየቁት ፕላን መሰረት የሚያገኙት ጥቅማ ጥቅሞች ወዲያውኑ የሚለቀቅላቸው ሲሆን ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ በቋሚነት በየ30 ቀናት ማግኘት የሚቀጥሉ ይሆናል፡፡
  • ለ 2 ዓመት ወይም 24 ወራት የገቡትን የውል ግዴታ ሳይፈፅሙ ውል ማቋረጥ አይቻልም፡፡ ውሉን ለማቋረጥ ደንበኛው ከወሰነ ግን በስምምነቱ መሰረት የቅጣት ክፍያውን በመክፈል ማቋረጥ ይቻላል፡፡
    • የቅጣት ክፍያው የሚሰላው = ወርሃዊ ክፍያ * የተደረገ ቅናሽ (45%) * አገልግሎቱን ያገኙባቸው አጠቃላይ ወራት

 

  • የውጭ ሀገራት ጥሪ ለመዳረሻ 1 እና መዳረሻ 2 ያገለግላል
    • መዳረሻ 1: አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ፈረንሳይ፣ ቻይና፣ እስራኤል፣ ኖርዌይ፣ ህንድ እና ኩዌት
    • መዳረሻ 2: አውስትራሊያ፣ ኬኒያ፣ ናይጄሪያ፣ ጀርመን፣ ሳውዲ አረቢያ፣ እንግሊዝ፣ ሱዳን እና ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ
  • ለድርጅት ድህረ ክፍያ ሞባይል አገልግሎት የአገልግሎት ጊዜው ከማብቃቱ በፊት ጥቅሉን ተጠቅመው ከጨረሱ
    • ዳታ: 8 ሣንቲም በሜ.ባ
    • ድምፅ: 25 ሣንቲም በደቂቃ
    • መልዕክት: 8 ሣንቲም በመልዕክት
    • ወደ ሌላ ኔትወርክ ለመደወል በመደበኛ የአገልግሎት ዋጋ 75 ሣንቲም በደቂቃ
  • ድርጅቶች የድህረ ክፍያ ጥቅል ከገዙ ለመደበኛ ድህረ ክፍያ አገልግሎት መክፈል ከሚጠበቅባቸው ወርሃዊ ኪራይ (9 ብር) ነፃ ይደረጋሉ፡፡
  • ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታን ያካትታሉ፡፡