የበዓል ግብይትን በቴሌብር ለሚያከናዉኑ ደንበኞች ለሚሰጥ ማበረታቻ ደንብና ሁኔታዎች

• በመጪው የፋሲካ እና ኢድ አልፊጥር በዓላት ማለትም ከሚያዚያ 2 ቀን 2015 እስከ ሚያዚያ 14 ቀን 2015 ድረስ በተመረጡ ሱፐርማርኬቶች (ከስር በተዘረዘሩት) ምርት እና አገልግሎቶችን በቴሌብር እስከ 2,500 ብር ለሚሸምቱ ደንበኞች 10% የገንዘብ ተመላሽ ያገኛሉ፡፡
• አዲስ ወይም ነባር የቴሌብር ተመዝጋቢዎች ማበረታቻውን ማግኘት ይችላሉ፡፡
• ተመላሽ ገንዘቡ የአየር ሰዓት ወይም የጥቅል አገልግሎት ለመግዛት ያገለግላል፡፡
• ነባሩ የግብይት የገንዘብ ገደብ መጠን ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
• ነጋዴዎች ማበረታቻውን ለማግኘት ብቻ የተሳሳተ ግብይት ቢፈጽሙ፣ ያገኙት ማበረታቻ ገንዘብ በሙሉ ተመላሽ ይደረጋል፡፡

የተመረጡ ሱፐርማርኬቶች ዝርዝር

ተ.ቁየድርጅት ስም
 1አባድር የገበያ ማዕከል (ጉርድሾላ፣ ለቡ እና ፓርላማ ቅርንጫፍ)
 2አዲስ ፓዝ ትሬዲንግ (ቅርንጫፍ 1 እና 2)
 3አኩኩሉ ሀይፐርማርኬት
 4ኦልማርት (አያት፣ ብስራተገብርኤል፣ ገርጂ፣ መብራት ሀይል እና ጀሞ1 ቅርንጫፍ
 5አራዳ ማርት
 6ዴይሊ ሚኒማርት (ቡልቡላ፣ ብስራተ ገብሬል፣ ቦሌ፣ ካዛንቺስ ፣ለቡ እና ወሰን ቅርንጫፍ)
 7ኢስት አፍሪካን ትሬዲንግ ሀውስ (4 ኪሎ ፣ለቡ፣ አያት፣ ሜክሲኮ እና ካዲስኮ ቅርንጫፍ)
 8ፌም ኢምፔክስ ትሬዲንግ (አትላስ ቦሌ እና ሲኤምሲ ቅርንጫፍ)
 9ፋንቱ እና ቤተሰቦቿ የንግድ ኢንደስትሪ (ቦሌ እና ሳርቤት ቅርንጫፍ)
 10ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ግሩፕ (ቦሌ ቅርንጫፍ)
 11ጋራላሳር ትሬዲንግ
 12ኤች ኢ ኬ ትሬዲንግ (ሲኤምሲ እና ገርጂ ቅርንጫፍ)
 13ህይወት እና ፋሲል ሙሉጌታ ሱፐርማርኬት ሜክሲኮ ቅርንጫፍ
 14ኢቲቱ ትሬዲንግ
 15ሌዊስ ሪቴይል (ባምቢስ እና ለቡ ቅርንጫፍ)
 16ሎሚያድ ሱፐርማርኬት (አያት እና ሲኤምሲ ቅርንጫፍ)
 17ማቲያድ ሱፐርማርኬት
 18ኤም ቲ ሱፐር ቫልዩ ቦሌ ጃፓን ቅርንጫፍ
 19ኦርጋኒክ ስጋ ላኪ (ቦሌ ጃፓን እና ቡልቡላ ቅርንጫፍ)
 20ፕላኔት ሾፒንግ
 21ኩዊንስ ሱፐርማርኬት (አሙዲ፣ ፈቱም፣ ሁዳ ፣ልደታ፣ ሎሊ፣ ናኒ ፣ሪሀብ፣ ሩቂያ፣ እና ሳራ ቅርንጫፍ)
 22ሸዋ የገበያ ማዕከል (22፣ አትላስ ራካን፣አየርጤና፣ ቤተል ፣ቡልቡላ፣ ካናዳ ፣ሲኤምሲ፣ ሀይፐርሱፐርማርኬት፣ ጃፓን፣ ላፍቶ ሞል፣ ለቡ፣ ሳን፣ ሰሚት፣ ጦርሀይሎች፣ ቱሉዲምቱ፣ ወሎ ሰፈር ፣ወሰን እና ፒያሳ)
 23ሶላስት (ሎያል ሱፐርማርኬት) ጥቁር አንበሳ
 24ሶክ ሱፐርማርኬት ወይም አኒስ መሀመድ አህመድ
 25ሉና ኤክስፖርት እርድ (ቦሌ፣ ብስራተ ገብርኤል፣ ግሎባል፣ ሰንሻይን፣ አል ፎዝ ገርጂ፣ሲኤምሲ፣ ሰሚት፣ ጉርድሾላ፣ አያት፣ እንጦጦ ፣ቦሌ እና ካርጎ ቅርንጫፍ)
 26ኮሴት አጠቃላይ ቢዝነስ (ሲግናል ቅርንጫፍ)
 27ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ትሬዲንግ (አትላስ፣ካዛንቺስ፣አያት1፣ሰሚት፣ላፍቶ፣እና ቡልቡላ ቅርንጫፍ)td>

ኦንላየን ሽያጭ

ተ.ቁየድርጅት ስም
 1ኦምሪኮን ኤሌክትሪካል እና አይቲ ሶልሽን
 2ካማራች ኮም ማርኬት ፕሌስ
 3ቶሎማርት ትሬዲንግ
 4ሙቭ ኢቲ ዴሊቨሪ እና ሎጂስትክስ
 5ኦል ራይት ቴክኖሎጂስ
 6ኢታ ሶልሽን
 7አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን
 8ቶሞካ ቡና
 9ሰረገላ ገበያ
 10ትኩስ ዴሊቨሪ
 11አውራ ስቶር