አድራሽ (ለሰራተኞች ብድር) ወርሃዊ ደመወዛቸው በቴሌብር ለሚከፈላቸው የግል እና የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች ለደሞዝ መዳረሻ እስከ 50,000 ብር ድረስ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችሉ የብድር አማራጮች ናቸው፡፡ ቴሌብር አድራሽ እስከ ደሞዝዎ ቴሌብር አድራሽ አለልዎ፡፡ ደሞዛቸውን በቴሌብር ለሚቀበሉ በአማራጭነት የቀረበ የአነስተኛ ብድር አገልግሎት የብድር ዓይነትየብድር መጠንየአገልግሎት ክፍያየመመለሻ ጊዜየተፈቀደ የአድራሽ መጠን ቴሌብር አድራሽየደሞዝዎን 25% 4%1 ወርከ100 ብር እስከ 50,000 ብር የደሞዝዎን 50%8%2 ወር የአንድ ወር ደሞዝ10%3 ወር የአንድ ወር ደሞዝ14%4 ወር የብቁነት መስፈርቶች በቴሌብር መተግበሪያ በአጭር ቁጥር የአድራሽ አገልግሎት ለማግኘት የብቁነት መስፈርቶች ቀጣሪ ድርጅቱ በቴሌብር ደሞዝ ለመክፈፈል የሚያስችል ውል መፈረም አለበት ደንበኛው ደሞዛቸውን በቴሌብር መቀበል አለባቸው በቴሌብር መተግበሪያ በቴሌብር መተግበሪያ የፋይናንስ አገልግሎት በኢ.ን.ባ የሚለውን ይምረጡ ከአድራሽ የብድር አማራጮች ውስጥ ይምረጡ የሚፈልጉትን የብር መጠን በማስገባት ይመልከቱ የሚለውን ይጫኑ ዝርዝር መረጃውን ተመልክተው ያረጋግጡ የሚስጥር ቁጥርዎን አስገብተው ይጨርሱ በአጭር ቁጥር የአድራሽ አገልግሎት ለማግኘት *127# ይደውሉ 1ን በማስገባት የፋይናንስ አገልግሎት የሚለውን ይምረጡ 2ን በመምረጥ እንደራስ የሚለውን ይምረጡ 1ን በማስገባት ብድር ይጠይቁ ለአድራሽ 4ን ያስገቡ ከአድራሽ አማራጮች ውስጥ ይምረጡ የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ ለማረጋገጥ 1ን ይጫኑ የሚስጥር ቁጥር በማስገባት ይጨርሱ ማስታወሻ ደንበኞች መውሰድ የሚችሉት የብድር መጠን ጣራ ድረስ ሶስት ጊዜ መውሰድ ይችላሉ፡፡ ከ90 ቀናት በኋላ መከፈል የማይችል ብድር ተደርጎ ስለሚታሰብ ከደንበኞች ዋና የቴሌብር ሂሳብ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል፡፡