የቴሌብር ዓለም አቀፍ ሀዋላ አገልግሎት

ውጭ አገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድ በሞባይል ስልክዎ የሚላክ ገንዘብ በቀላሉ መቀበል ይችላሉ።

ከውጭ አገር የሚላክልዎትን ገንዘብ በቴሌብር በመቀበል
20% ስጦታ
ያግኙ!

ከውጭ ሀገር በፍጥነት ገንዘብ ይቀበሉ!

በውጭ አገር የሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ በቀጥታ ወደ ሞባይል ስልክዎ ገንዘብ መላክ ይችላሉ

በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቴሌብር ወኪል በመሄድ ጥሬ ገንዘብ መቀበል ወይም ወደ ባንክ ሂሳብዎ ማስተላለፍ ይችላሉ።

 

የዓለም አቀፍ የገንዘብ መላኪያ አጋሮቻችን

  1. ወደ www.talkremit.com ይሂዱ
    • የራስዎ አካውንት ይፍጠሩ
    • በድህረ ገጹ ላይ በነጻ ይመዝገቡ ወይም
    • የሞባይል መተግበሪያውን ያውርዱ
  1. የገንዘብ መጠን እና አላላክ
    • የገንዘብ መጠን ያስገቡ
    • የሚልኩበትን አገር ይምረጡ
    • የማስተላለፊያ መንገድ ይምረጡ (ቴሌብር)
  1. የተቀባይ ዝርዝር መረጃዎች
    • የተቀባዩን ዝርዝር መረጃዎችን ያስገቡ
  1. ረጋግጡ እና ይላኩ

Remitly

  1. ወደ www.remitly.com ይሂዱ
    • አሁን ይቀላቀሉን (Jiun Now) የሚለውን ይጫኑ
    • የራስዎን አካውንት ይፍጠሩ
    • የኢ-ሜል አድራሻዎን፣ የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ እና ያረጋግጡ
    • ይቀላቀሉ የሚለውን ይጫኑ
  1. የገንዘብ መጠን እና አላላክ
    • የሚኖሩበትን የአገር ገንዘብ (ምንዛሪ) መጠን ያስገቡ
    • የምንዛሪ ዋጋው በኢትዮጵያ ብር ይታያል
    • የሞባይል ገንዘብ የመላኪያ መንገድን ይምረጡ
    • ቴሌብርን ይምረጡ እና ይቀጥሉን የሚለውን ይጫኑ
  1. የተቀባይ ዝርዝር መረጃዎች
    • የተቀባዩን ስም እና የመጨረሻ ስም (የአያት ስም) ያስገቡ
    • የተቀባዩን ስልክ ቁጥር ያስገቡ
    • ለተቀበዩ የማረጋገጫ አጭር ጽሁፍ መልዕክት ላክ የሚለውን በመምረጥ ይቀጥሉ የሚለውን ይጫኑ
  1. የላኪ ዝርዝር መረጃዎች
    • የላኪ ስም፣ የአያት ሥም እና ስልክ ቁጥር ያስገቡ
    • የጎዳና አድራሻ፣ ከተማ፣ የግዛት ስም፣ መለያ ኮድ (Zip code) ፣ የትውልድ ቀን በማስገባት ይቀጥሉ የሚለውን ይጫኑ

5. የክፍያ ዝርዝር

    • የካርድ ቁጥር ያስገቡ
    • የማለቂያ ቀን እና የሲ.ቪ.ቪ ቁጥር ያስገቡ
    • ስምዎን (በካርድ ላይ ያለውን) ያስገቡ
    • ሪቪው የሚለውን ይጫኑ እና ይላኩ

  • አውስትራሊያ
  • ኦስትሪያ
  • ቤልጅየም
  • ካናዳ
  • ዴንማርክ
  • ፊንላንድ
  • ፈረንሳይ
  • ጀርመን
  • አየርላድ
  • ጣሊያን
  • ኔዘርላንድ
  • ኖርዌይ
  • ሲንጋፖር
  • ስፔን
  • ስዊዲን
  • እንግሊዝ

አሜሪካ

world remit

  1. ወደ www.worldremit.com ይሂዱ
    • የራስዎ አካውንት ይፍጠሩ
    • በድህረ ገጹ ላይ በነጻ ይመዝገቡ ወይም የሞባይል መተግበሪያን ያውርዱ

2. የማስተላለፍያ ዝርዝሮች

    • የሚላክበትን አገር ይምረጡ
    • የማስተላለፊያ መንገድ (ሞባይል ገንዘብ/ ወርልድረሚት ዋሌት) ያስገቡ
    • የሚተላለፈውን ገንዘብ መጠን ያስገቡ (ዝቅተኛ ክፍያ እና የምንዛሪ ተመን ይሳያል)
  1. የተቀባይ ዝርዝሮችን ያስገቡ
    • ከዚህ ቀደም ከላኳቸው ሰዎች ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ
  1. ለዝውውሩ ይክፈሉ
    • በካርድ ይክፈሉ (ዴቢት፣ ክሬዲት እና ቅድመ ክፍያ)፣ በባንክ ማስተላለፍ (ፖሊ፣ ኢንተርአክ፣ አይ.ዲ.ኢ.ኤ.ኤል፣ ክላርና አፕል ፔይ፣ ትረስትሊ (የመክፈያ መንገዶች  እንደየሀገሩ ይለያያሉ)
  1. ያረጋግጡ እና ይላኩ

  • አውስትራሊያ
  • ጋና
  • ማልታ
  • ባህሬን
  • ጂብራልተር
  • ኔዘርላንድ
  • ቤልጅየም
  • ግሪክ
  • ኒውዚላንድ
  • ብራዚል
  • ሆንግ ኮንግ
  • ኖርዌይ
  • ቡልጋሪያ
  • ሃንጋሪ
  • ኦማን
  • ቡርክናፋሶ
  • አይስላንድ
  • ፊሊፕንሲ
  • ካሜሩን
  • አይርላድ
  • ፖላንድ
  • ካናዳ
  • ጣሊያን
  • ፖርቹጋል
  • ክሮሽያ
  • አይቮሪ ኮስት
  • ኳታር
  • ቆጵሮስ
  • ጃፓን
  • ሮማኒያ
  • ቼክ ሪፐብሊክ
  • ዮርዳኖስ
  • ሩዋንዳ
  • ዴንማሪክ
  • ኵዌት
  • ሳውድ ዓረቢያ
  • ኢስቶኒያ
  • ላቲቪያ
  • ሴኔጋል
  • ፊንላንድ
  • ሊቱዌኒያ
  • ሲንጋፖር
  • ፈረንሳይ
  • ሉክዘምበርግ
  • ስሎቫኪያ
  • ጀርመን
  • ማሌዥያ
  • ስሎቫኒያ
  • ሶማሌላንድ
  • ስዊዲን
  • ኡጋንዳ
  • ደቡብ አፍሪካ
  • ስዊዘርላንድ
  • የተባበሩት አረብ ኢመሬቶች
  • ታይዋን
  • ደቡብ ኮሪያ
  • እንግሊዝ
  • ስፔን
  • ቶጎ
  • አሜሪካ

  1. www.taptapsend.com ድረ ገፅ ይክፈቱ ይግቡ የሚለውን በመጫን አካውንት ይክፈቱ በድረ ገፁ በነፃ ይመዝገቡ ወይም የሞባይል መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ፡፡
  1. ገንዘብ ለመላክ

--› ገንዘብ መላክ የፈለጉበትን አገር ይምረጡ፡፡

--› መላክ የፈለጉትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ

--›  ቀጣይ የሚለውን ይጫኑ

--› ከስልክ ማህደርዎት ውስጥ የተቀባዩን ስልክ ቁጥር ይምረጡ ወይም ይፃፉ፡፡ የስልክ ቁጥሩ ባለቤት ህጋዊ ስም እና ሌሎች መረጃዎችን አሟልተው ያስገቡ፡፡

--› ይክፈሉ

  • ዩናይትድ ስቴት
  • ዩናይትድ ኪንግደም
  • ቤልጂየም
  • ካናዳ
  • ፈረንሳይ
  • ጀርመን
  • ጣሊያን
  • ማዮቴ
  • ኔዘርላንድ
  • ፖርቱጋል
  • ሪዩኒየን
  • ስፔን

  1. www.riamoneytransfer.com ድረ ገፅን ይክፈቱ
    • ይግቡ የሚለውን በመጫን ለራስዎ አካውንት ይፍጠሩ ወይም
    • የሞባይል መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ፡፡
  1. የሪያ አካውንትዎን ከፍተው ይግቡ
    • ዝርዝር መረጃዎችን ያስገቡ
    • ገንዘቡ የሚላክበት መዳረሻ አገር ይምረጡ
    • ተቀባዩ የሚረከብበትን የገንዘብ ምንዛሬ ያስገቡ
    • የሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ
    • ተቀባዩን ያስገቡ
    • የማስተዋወቂያ ኮድ ካለዎት አስገብተው ይቀጥል የሚለውን ያስገቡ
    • ስለሚያስተላልፉት ማጠቃለያ መረጃውን ይመልከቱ

  • አውስትራሊያ
  • ካናዳ
  • ዩናይትድ ኪንግደም
  • ዩናይትድ ስቴት

  1. www.azimo.com ድረ ገፅ ይክፈቱ
    • ይግቡ የሚለውን በመጫን አካውንት ይፍጠሩ
    • በድረ ገፁ በነፃ ይመዝገቡ ወይም
    • የሞባይል መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ፡፡
  1. የገንዘብ መጠን እና አላላክ
    • የገንዘብ መጠኑን ያስገቡ
    • አገር ይምረጡ
    • ገንዘብ የሚያስተላልፉበትን ዘዴ ይምረጡ (ቴሌብር)
  1. የተቀባዩ ዝርዝር መረጃ
    • የተቀባዩን ዝርዝር መረጃ ያስገቡ
  1. አረጋግጠው ይላኩ

  • ስሎቬኒያ
  • ስፔን
  • ሲዊዲን
  • ስዊዘርላንድ
  • ዩናይትድ ኪንግደም

  1. www.masterremit.com ድረ ገፅ ይክፈቱ
    • ይግቡ የሚለውን በመጫን አካውንት ይፍጠሩ
    • በድረ ገፁ በነፃ ይመዝገቡ ወይም
    • የሞባይል መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ፡፡
  1. የገንዘብ መጠን እና አላላክ
    • የገንዘብ መጠኑን ያስገቡ
    • አገር ይምረጡ
    • ገንዘብ የሚያስተላልፉበትን ዘዴ ይምረጡ (ቴሌብር)
  1. የተቀባዩ ዝርዝር መረጃ
    • የተቀባዩን ዝርዝር መረጃ ያስገቡ
  1. አረጋግጠው ይላኩ

  • ስሎቬኒያ
  • ስፔን
  • ሲዊዲን
  • ስዊዘርላንድ
  • ዩናይትድ ኪንግደም

  1. www.moneytrans.eu/ ድረ ገፅ ይጎብኙ
  2. ይግቡ የሚለውን በመጫን አካውንት ይክፈቱ
  3. በድረ ገፁ በነፃ ይመዝገቡ ወይም የሞባይል መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ፡፡
  4. አገር ይመርጡ
  5. የገንዘብ መጠን ይምረጡ
  6. ዋጋውን ያረጋግጡ
  7. ይክፈሉ

በአካል:  አውሮፓ ያሉ የገንዘብ አስተላላፊ ኤጀንቶች ጋር ይሂዱ

    1. አገር ይምረጡ
    2. የገንዘብ መጠን ይምረጡ
    3. አረጋግጠው ይክፈሉ

  • ቤልጂየም
  • ፈረንሳይ
  • ጣሊያን
  • ስፔን

የአላላክ ቅደም ተከተል

  1. የሞባይል መተግበሪያውን ከጎግል ፕለይ ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ
  2. ከባንክ ተራንስፈር የሚለውን ይጫኑ
  3. የብር መጠን ያስገቡ( US dollars)
  4. ይቀጥሉ የሚለውን ይጫኑ
  5. የተቀባዩን ዝርዝር መረጃ ያስገቡ
  6. ካሉት የገንዘብ ማስተላለፊያ አማራጮች ቴሌብርን በመምረጥ የተቀባዩን ስልክ ቁጥር ያስገቡ
  7. የተቀባዩን የመኖሪያ ከተማ ያስገቡ
  8. ዝርዝር መረጃው ላይ ማስተካከያ ካለው ማስተካከል የሚለውን ይጫኑ
  9. ያረጋግጡ እና ይላኩ የሚለውን ይጫኑ

ለበለጠ መረጃ ዌብሳይቱን ይጎብኙ፡ : https://www.majority.com/en/

ደንብ እና ሁኔታዎችን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ቴሌብር አለም አቀፍ  ሃዋላ ደንብ እና ሁኔታዎች፡

  • ከአለምአቀፍ ሃዋላ አጋሮች ገንዘብ  በቴሌብር ዋሌት ለሚቀበሉ 10% ስጦታ ያገኛሉ።
  • ገንዘብ በዌስተርን ዩኒየን በኩል ተቀብለው በቴሌብር አካዉንታቸዉ ለሚያስገቡ ደንበኞች 10% ስጦታ ያገኛሉ፡፡
  • የ10% ስጦታ ለሁሉም ግብይት የሚውል ይሆናል።