Press Release

Bringing New Possibilities

Press Release

ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ 4ጂ (Home 4G/WTTx) ገመድ አልባ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት አቀረበ፣ የሽያጭ ማዕከላቱን ለደንበኞች ምቹ እንዲሆኑ ማሻሻያ አደረገ::

ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ 4ጂ (Home 4G/WTTx) ገመድ አልባ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት አቀረበ፣ የሽያጭ ማዕከላቱን ለደንበኞች ምቹ እንዲሆኑ ማሻሻያ አደረገ::

Read More

የኢትዮ ቴሌኮም የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ማጠቃለያ ሪፖርት

ይህ ሪፖርት ከሐምሌ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ያለውን የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም የሚገልጽ
ሲሆን አፈጻጸሙ በኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድና በከፍተኛ ማኔጅመንት ተገምግሞ በሀገራችን ከነበረው
አስቸጋሪ ሁኔታ አንጻር አፈጻጸሙ እጅግ አመርቂ እንደሆነ ታምኖበታል፡፡

Read More
News

ኢትዮ ቴሌኮም በምዕራብ ምዕራብ ሪጅን ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ አገልግሎት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የዳታ አጠቃቀም በሚታይባቸው የሀገራችን ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት ለማስፋፋት በያዘው ስትራቴጂያዊ ዕቅድ መሠረት የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሥራውን አጠናቆ ዛሬ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በምዕራብ ምዕራብ ሪጅን በሚገኙ ከተሞች ማለትም በአሶሳ፣ ባምባሲ፣ ግልገል በለስ እና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግደብ አገልግሎቱን ማስጀመር ችሏል።

Read More
News

ኢትዮ ቴሌኮም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ አገልግሎት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የዳታ አጠቃቀም በሚታይባቸው የሀገራችን ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት ለማስፋፋት በያዘው ዕቅድ መሠረት የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሥራውን አጠናቆ ዛሬ መስከረም 13 ቀን 2014 ዓ.ም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን በሚገኙ ስምንት ከተሞች (በደብረ ብርሃን፣ ፊቼ፣ ሸዋ ሮቢት፣ ሱሉልታ፣ ሸኖ፣ ሰንዳፋ፣ ገርበ ጉራቻና ለገጣፎ) አገልግሎቱን ማስጀመር ችሏል።

Read More