የኢትዮ ቴሌኮም የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ማጠቃለያ ሪፖርት ይህ ሪፖርት ከሐምሌ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ያለውን የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም የሚገልጽ ሲሆን አፈጻጸሙ በኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድና በከፍተኛ ማኔጅመንት ተገምግሞ በሀገራችን ከነበረው አስቸጋሪ ሁኔታ አንጻር አፈጻጸሙ እጅግ አመርቂ እንደሆነ ታምኖበታል፡፡ Read More January 31, 2022