September 23, 2021

Bringing New Possibilities

September 23, 2021

News

ኢትዮ ቴሌኮም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ አገልግሎት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የዳታ አጠቃቀም በሚታይባቸው የሀገራችን ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት ለማስፋፋት በያዘው ዕቅድ መሠረት የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሥራውን አጠናቆ ዛሬ መስከረም 13 ቀን 2014 ዓ.ም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን በሚገኙ ስምንት ከተሞች (በደብረ ብርሃን፣ ፊቼ፣ ሸዋ ሮቢት፣ ሱሉልታ፣ ሸኖ፣ ሰንዳፋ፣ ገርበ ጉራቻና ለገጣፎ) አገልግሎቱን ማስጀመር ችሏል።

Read More